ሩሲያ በዩክሬን የሰላም ድርድር ዙሪያ የአውሮፓን ግልጽ አቋም ማወቅ ትፈልጋለች - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ በዩክሬን የሰላም ድርድር ዙሪያ የአውሮፓን ግልጽ አቋም ማወቅ ትፈልጋለች - ክሬምሊን
ሩሲያ በዩክሬን የሰላም ድርድር ዙሪያ የአውሮፓን ግልጽ አቋም ማወቅ ትፈልጋለች - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.11.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በዩክሬን የሰላም ድርድር ዙሪያ የአውሮፓን ግልጽ አቋም ማወቅ ትፈልጋለች - ክሬምሊን

"አውሮፓውያንን በድርድር ሂደቱ ውስጥ ስለማሳተፍ ሃሳብ ቀርቧል፡፡ ነገር ግን እኛም በተደጋጋሚ እንደገለጽነው፤ አቋማቸው የሰላም ሂደቱን ምን ያህል ሊረዳ እንደሚችል ከራሳቸው ከአውሮፓውያን መስማት እንፈልጋለን" ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል።

የአውሮፓ ኅብረት በሩሲያ ላይ ጫና ስለማሳደር የሚሰጣቸው መግለጫዎች አውሮፓ ለድርድር ሂደቱ አስተዋጽኦ ለማድረግ ፍላጎት እንደሌላት የሚያሳዩ ናቸው ሲሉ ፔስኮቭ አክለዋል።

ሌሎች ቁልፍ መግለጫዎች፦

◻ ሩሲያ በዩክሬን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሳይሆን ዘላቂ ሰላም እንደምትፈልግ በተደጋጋሚ ገልጻለች፣

◻ ፕሬዚዳንት ፑቲን በእስያ-ፓስፊክ የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤ ላይ ለሚያደርጓቸው ቀጣይ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች በመዘጋጀት ላይ ናቸው፣

◻ ስብሰባውን በሦስትዮሽ ማዕቀፍ (ሩሲያ፣ አሜሪካ እና ዩክሬን) ለማድርግ ነው ስምምነት ላይ የተደረሰው፤ አውሮፓ በውይይቶቹ ላይ አትሳተፍም፣

◻ ሩሲያ ለሰላም ሂደቱ ሲባል የድርድሩን ዝርዝር ጉዳዮች ይፋ የማድረግ ፍላጎት የላትም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0