የሞዛምቢክ አየር መንገድ በአውሮፕላን ነዳጅ አቅርቦት ችግር ምክንያት በበረራዎች ላይ መስተጓጎል ሊከሰት እንደሚችል አስጠነቀቀ

© telegram sputnik_ethiopiaየሞዛምቢክ አየር መንገድ በአውሮፕላን ነዳጅ አቅርቦት ችግር ምክንያት በበረራዎች ላይ መስተጓጎል ሊከሰት እንደሚችል አስጠነቀቀ
የሞዛምቢክ አየር መንገድ በአውሮፕላን ነዳጅ አቅርቦት ችግር ምክንያት በበረራዎች ላይ መስተጓጎል ሊከሰት እንደሚችል አስጠነቀቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.11.2026
ሰብስክራይብ

የሞዛምቢክ አየር መንገድ በአውሮፕላን ነዳጅ አቅርቦት ችግር ምክንያት በበረራዎች ላይ መስተጓጎል ሊከሰት እንደሚችል አስጠነቀቀ

አየር መንገዱ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በቀጣዮቹ ቀናት የበረራ ስረዛዎች፣ የጊዜ ሰሌዳ ለውጦች እና ለተጓዦች የሚቀርቡ መቀመጫዎች ቁጥር ሊቀንስ እንደሚችል አስታውቋል።

ተጓዦች ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ትኬታቸውን የመቀየር ወይም የከፈሉትን ገንዘብ የማስመለስ መብት ይኖራቸዋል ተብሏል።

ዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት በነዳጅ ገበያዎች እንዲሁም በአውሮፕላን ነዳጅ አቅርቦትና ዋጋ ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ እንደሆነ በቅርቡ አስጠንቅቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0