የአውሮፓ ኅብረት በዩክሬን ድርድር ዙሪያ የትም የማያደርስ አቋም እንደያዘ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ

© telegram sputnik_ethiopiaየአውሮፓ ኅብረት በዩክሬን ድርድር ዙሪያ የትም የማያደርስ አቋም እንደያዘ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ
የአውሮፓ ኅብረት በዩክሬን ድርድር ዙሪያ የትም የማያደርስ አቋም እንደያዘ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.11.2026
ሰብስክራይብ

የአውሮፓ ኅብረት በዩክሬን ድርድር ዙሪያ የትም የማያደርስ አቋም እንደያዘ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ 

 

ሰርጌ ላቭሮቭ የአውሮፓ ኅብረት ለዩክሬን የሰላም ንግግሮች የሚከተለውን አካሄድ ፍጹም ከንቱ ሲሉ ያጣጣሉ ሲሆን የኅብረቱን ባለሥልጣናት ቅድሚያ የተኩስ አቁም ጥያቄና የሩሲያን ጥቅሞች ከግምት ውስጥ ያለማስገባት አዝማሚያ ተችተዋል። 

 

አውሮፓውያን "ባቡሩ እየበረረ መሆኑን" ተረድተው ተስፋ በመቁረጥ "የመጨረሻው ፉርጎ" ላይ ለመሳፈር እየሞከሩ ቢሆንም የሚሰጧቸው መግለጫዎች ሊኖራቸው የሚችለውን ሚና እንኳን በትክክል እንዳልተረዱ ያሳያሉ ብለዋል።  

 

የላቭሮቭ አስተያየት ከፈረንሳይ መግለጫ በተቃራኒ የአውሮፓ ተወካዮችን አግልሎ ኅዳር 1 እና 2 በአቡዳቢ የተካሄደውን የሩሲያ፣ አሜሪካ እና ዩክሬን ድርድር ተከትሎ የመጣ ነው። 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0