የኬንያ መሐንዲሶች በሀገር አቀፍ ደረጃ የግንባታ ቁጥጥር እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ

ሰብስክራይብ

የኬንያ መሐንዲሶች በሀገር አቀፍ ደረጃ የግንባታ ቁጥጥር እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ 

 

ኅዳር 4-5 በናይሮቢ እና አካባቢዋ በተከሰቱ ሁለት የተለያዩ ከግንባታ ጋር የተያያዙ የመደርመስ አደጋዎች ዘጠኝ ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ፤ በግንባታ ደህንነት እና ቁጥጥር ዙሪያ ስር የሰደዱ ጉድለቶች መኖራቸው ስጋት ፈጥሯል። 

 

የኬንያ መሐንዲሶች ተቋም ጥያቄዎች፦ 

 

የሁለቱንም አደጋዎች መንስኤ ለማወቅ እና ተጠያቂነትን ለማስፈን ገለልተኛ ምርመራ ማካሄድ፣ 

 

የደኅንነት ማረጋገጫ እስኪሰጥ ድረስ አደጋው በተከሰተባቸው ቦታዎች ላይ የሚከናወኑ የግንባታ ሥራዎችን ማገድ፣ 

 

የግንባታ ሕጎችን አፈጻጸም ማጠናከር እና በቸልተኝነት ተጠያቂ የሆኑ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ። 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0