ኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን "አይ ዳታ" የተሰኘውን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስርዓት አበለፀገ

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን "አይ ዳታ" የተሰኘውን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስርዓት አበለፀገ
ኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን አይ ዳታ የተሰኘውን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስርዓት አበለፀገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.11.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን "አይ ዳታ" የተሰኘውን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስርዓት አበለፀገ  

 

"አይ ዳታ" ቴክኖሎጂ ከዚህ ቀደም የነበሩ የፌዴሬሽኑን አሠራሮች በማዘመን የተሟላ መስፈርት ያለውና ወጥ የሆነ የቮሊቦል ስፖርት መረጃን ሥርዓት አስተዳደር እንደዘረጋ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። 

 

የቴክኖሎጂው ቁልፍ ጥቅሞች፦ 

በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ አሠራር መፍጠር፣ 

ሥልጠናዎችን እና ውድድሮችን በተደራጀ መንገድ መምራት፣ 

አትሌቶችን፣ ክለቦችን፣ አሠልጣኞችን እና የስፖርት ባለሙያዎችን በአንድ ዲጂታል መድረክ ማገናኘት። 

 

ይህ ቴክኖሎጅ በፌዴሬሽን ደረጃ የመጀመሪያ እንደሆነና የአፍሪካ ቮሊቮል ኮንፌዴሬሽን እውቅናን እንዳገኘ የኢትዮጵያ ቮሊቮል ፌዴሬሽን አስታውቋል። 

 

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥል  

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0