በአዲስ አበባ እየተገነቡ ካሉ 100 ሺህ መኖሪያ ቤቶች መካከል 10 ሺህ የሚሆኑት እየተጠናቀቁ መሆኑ ተገለፀ

ሰብስክራይብ

በአዲስ አበባ እየተገነቡ ካሉ 100 ሺህ መኖሪያ ቤቶች መካከል 10 ሺህ የሚሆኑት እየተጠናቀቁ መሆኑ ተገለፀ  

 

እየተገነቡ ካሉት 100 ሺህ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ 50 ሺህ የሚጠጉ ቤቶች በመንግሥት በጀት እንደሚገነቡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል። 

 

ቀሪዎቹን ለማጠናቀቅ 24 ሰዓት እየተሠራ እንደሚገኝም አመልክተዋል፡፡ 

 

በማኅበር የተደራጁ ቆጣቢዎችን፣ የመምህራንን፣ የጤና ባለሙያዎችን፣ የፖሊስ አባላት እንዲሁም የግል አጋርነት እና የልማት ተነሺዎችን ያካተተ ሰፊ የቤት አቅርቦት ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝም ጠቁመዋል። 

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0