በአዲስ አበባ የከተማ ግብርና ተጠቃሚዎች ቁጥር በዘጠኝ እጥፍ አደገ
16:59 15.11.2026 (የተሻሻለ: 17:04 15.11.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
በአዲስ አበባ የከተማ ግብርና ተጠቃሚዎች ቁጥር በዘጠኝ እጥፍ አደገ
በ2010 ዓ.ም በከተማዋ የግብርና ተሳታፊዎች ቁጥር 150 ሺህ የነበረ ሲሆን ይህ ቁጥር አሁን 1.3 ሚለዮን መድረሱን የአስተዳደሩ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ቁልፍ አሃዞች፦
ከ2 ሺህ 816 በላይ ተቋማት በከተማ ግብርና እየተሳተፉ ነው፣
በ2010 ይመረት የነበረው 49 ሺህ 310 ቶን ምርት በ2018 615 ሺህ 108 ቶን ደርሷል።
ለዚህ ውጤት የመንግሥት የሌማት ትሩፋት ተነሳሽነት ትልቅ አስተዋጽኦ ማድረጉ ተገልጿል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
