https://amh.sputniknews.africa/20261115/5899509.html
ሩሲያ የካስፒያን የባሕር ኃይል ቡድኗን 304ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አከበረች
ሩሲያ የካስፒያን የባሕር ኃይል ቡድኗን 304ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አከበረች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ የካስፒያን የባሕር ኃይል ቡድኗን 304ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አከበረች ሩሲያ በየዓመቱ ኅዳር 6 ቀን ከሀገሪቱ ጥንታዊ የባሕር ኃይል ክፍሎች አንዱ የሆነውን የካስፒያን የባሕር ኃይል ቡድን የተመሠረተበትን ዕለት ታከብራለች። እ.አ.አ... 15.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-15T16:14+0300
2026-11-15T16:14+0300
2026-11-15T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0f/5899356_0:158:720:563_1920x0_80_0_0_94ed105f051b210e81128faecf2bd6db.jpg
ሩሲያ የካስፒያን የባሕር ኃይል ቡድኗን 304ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አከበረች ሩሲያ በየዓመቱ ኅዳር 6 ቀን ከሀገሪቱ ጥንታዊ የባሕር ኃይል ክፍሎች አንዱ የሆነውን የካስፒያን የባሕር ኃይል ቡድን የተመሠረተበትን ዕለት ታከብራለች። እ.አ.አ በ1722 የሩሲያን ደቡባዊ ድንበሮች እንዲጠብቅ በታላቁ ፒተር የተመሠረተው የካስፒያን የባሕር ኃይል ቡድን፤ ከሦስት ክፍለ ዘመናት በኋላም ዛሬም በቀጣናው ስትራቴጂካዊ ሚና መጫወቱን ቀጥሏል። የሩሲያ ባሕር ኃይል ዋና አዛዥ አድሚራል አሌክሳንደር ሞይሴየቭ፤ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣናው እያገለገሉ የሚገኙ መርከበኞችና የባሕር ኃይል ወታደሮችን ጽናትና ቁርጠኝነት በማድነቅ፤ ለቡድኑ አባላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ የካስፒያን የባሕር ኃይል ቡድኗን 304ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አከበረች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ የካስፒያን የባሕር ኃይል ቡድኗን 304ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አከበረች
2026-11-15T16:14+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0f/5899356_0:90:720:630_1920x0_80_0_0_9dbcf192fc2929bce92a2df0f88d27ac.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ የካስፒያን የባሕር ኃይል ቡድኗን 304ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አከበረች
16:14 15.11.2026 (የተሻሻለ: 16:24 15.11.2026) ሩሲያ የካስፒያን የባሕር ኃይል ቡድኗን 304ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አከበረች
ሩሲያ በየዓመቱ ኅዳር 6 ቀን ከሀገሪቱ ጥንታዊ የባሕር ኃይል ክፍሎች አንዱ የሆነውን የካስፒያን የባሕር ኃይል ቡድን የተመሠረተበትን ዕለት ታከብራለች።
እ.አ.አ በ1722 የሩሲያን ደቡባዊ ድንበሮች እንዲጠብቅ በታላቁ ፒተር የተመሠረተው የካስፒያን የባሕር ኃይል ቡድን፤ ከሦስት ክፍለ ዘመናት በኋላም ዛሬም በቀጣናው ስትራቴጂካዊ ሚና መጫወቱን ቀጥሏል።
የሩሲያ ባሕር ኃይል ዋና አዛዥ አድሚራል አሌክሳንደር ሞይሴየቭ፤ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣናው እያገለገሉ የሚገኙ መርከበኞችና የባሕር ኃይል ወታደሮችን ጽናትና ቁርጠኝነት በማድነቅ፤ ለቡድኑ አባላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X