የማሊ ጦር በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል የአሸባሪዎችን ካምፕ እና ተሽከርካሪዎች አወደመ

© telegram sputnik_ethiopiaየማሊ ጦር በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል የአሸባሪዎችን ካምፕ እና ተሽከርካሪዎች አወደመ
የማሊ ጦር በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል የአሸባሪዎችን ካምፕ እና ተሽከርካሪዎች አወደመ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.11.2026
ሰብስክራይብ

የማሊ ጦር በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል የአሸባሪዎችን ካምፕ እና ተሽከርካሪዎች አወደመ 

 

የማሊ ጦር በአጋር ኃይሎች እገዛ በኦፕሬሽን ዱጉኮሎኮ ዓርብ በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል በሚገኙ አሸባሪዎች ላይ ያነጣጠሩ በርካታ ጥቃቶችን እንደፈጸመ አስታውቋል። 

 

የተመቱ ዋና ዋና ዒላማዎች፦ 

 

የዬንቼቺ አቅጣጫ፦ በጋኦ-አኔፊስ-አጉኤልሆክ መስመር በስተሰሜን 12 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የተገኘ የአሸባሪዎች ተሽከርካሪ ሙሉ በሙሉ ወድሟል። 

 

የኪዳል ቀጠና፦ በስተደቡብ ምሥራቅ 105 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ታጣቂዎች እና ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ ወታደራዊ መሣሪያዎችን የያዘ ካምፕ ተመቷል። 

 

የኢንጉዝማ አካባቢ፦ በስተሰሜን  ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በዛፍ ተሸፍኖ የነበረ ተሽከርካሪ ተለይቶ ተደምስሷል።  

 

የደረሰውን ትክክለኛ ጉዳት ለመገምገም እና የቀሩ ስጋቶችን ለማስወገድ በእነዚህ አካባቢዎች የቅኝት ሥራዎች እንደቀጠሉ ጦሩ ገልጿል። 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0