የኢንዶኔዥያ ባንዱንግ ግዛት በከባድ አውሎ ንፋስ ተመታ
14:56 15.11.2026 (የተሻሻለ: 15:04 15.11.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
#viral | የኢንዶኔዥያ ባንዱንግ ግዛት በከባድ አውሎ ንፋስ ተመታ
ትናንት በምዕራብ ጃቫ አንዳንድ አካባቢዎች የነፈሰው አውሎ ንፋስ የቤት ጣሪያዎችን ነቃቅሎ በደርዘን የሚቆጠሩ ሕንፃዎች ላይ ጉዳት አድርሷል።
ቢያንስ 75 ሕንፃዎችና መኖሪያ ቤቶች ጉዳት እንደደረሰባቸው የአደጋ ሥራ አመራር ኃላፊውን ጋምበር ኢርማዋን ፕሪሞኖን ዋቢ አድርገው የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
እስካሁን በአውሎ ንፋሱ ምንም ዓይነት ሞት ወይም ጉዳት አልተመዘገበም፡፡
ከማኅበራዊ የትስስር ገጽ የተገኙ ቪዲዮች
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia
