በፓሪስ ኔሽን አደባባይ በተቃውሞ ሰልፈኞች ላይ የተተኮሰ አስለቃሽ ጭስ ጉዳት ማድረሱን ተከትሎ ውጥረት አየለ

ሰብስክራይብ

በፓሪስ ኔሽን አደባባይ በተቃውሞ ሰልፈኞች ላይ የተተኮሰ አስለቃሽ ጭስ ጉዳት ማድረሱን ተከትሎ ውጥረት አየለ

የወጣቶች የሠራተኛ ማኅበር ጥምረት እንደገለጸው፤ በፓሪስ 100 ሺህ ሰዎች ለተቃውሞ ወጥተዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር በመዲናዋ 24 ሺህ ሰዎች መውጣታቸውን ሪፖርት አድርጓል።

የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ በቦታው እየተከሰተ ያለውን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0