የሩሲያ እና በግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በባሕር ደህንነት እና የእህል አቅርቦት ዙሪያ ውይይት አካሄዱ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ እና በግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በባሕር ደህንነት እና የእህል አቅርቦት ዙሪያ ውይይት አካሄዱ
የሩሲያ እና በግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በባሕር ደህንነት እና የእህል አቅርቦት ዙሪያ ውይይት አካሄዱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.11.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ እና በግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በባሕር ደህንነት እና የእህል አቅርቦት ዙሪያ ውይይት አካሄዱ 

 

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የግብፅ አቻቸው ባድር አብደላቲ በአቡዳቢ ከኅዳር 4 - 5 ከተካሄደው የሰር ባኒ ያስ ፎረም ጎን ለጎን ተገናኝተው ተወያይተዋል። 

 

በግብፅ ዲፕሎማሲያዊ ምንጮች መሠረት የውይይቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ 

 

ቀጣናዊ ቀውሶች በባሕር ጉዞ ደህንነት እና በዓለም አቀፍ የንግድ ልውውጦች ላይ የሚያስከትሉት መዘዝ፣ 

 

የእህል እና የስትራቴጂካዊ ምርቶች የአቅርቦት ሰንሰለቶችን መጠበቅ። በዚህ በኩል አብደላቲ በባሕር መተላለፊያ መስመሮች ላይ የእንቅስቃሴ ነፃነትን ለማረጋገጥ ዓለም አቀፍ ጥረቶች እንዲጠናከሩ ጥሪ አቅርበዋል፣  

 

አብደላቲ የካይሮ እና የሞስኮ ግንኙነት በመጠናከሩን ደስተኛ እንደሆኑ በመግለጸ፤ በጥቅምት ወር ከተካሄደው ሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን የአል-ሲሲ እና የፑቲንን ውይይት አስታውሰዋል። 

 

ℹ የሰር ባኒ ያስ ፎረም ከመካከለኛው ምስራቅ፣ ከአውሮፓ፣ ከእስያ እና ከአሜሪካ የተውጣጡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችን፣ የቀድሞ መሪዎችን፣ ዲፕሎማቶችን እና ባለሙያዎችን በማሰባሰብ ስለ ሰላም፣ ቀጣናዊ ደህንነት፣ ግጭት አፈታት፣ ዓለም አቀፍ ንግድ እና ዋና ዋና ጂኦፖለቲካዊ ተግዳሮቶች የሚመክር ዓመታዊ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ጉባኤ ነው። 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0