"ማክሮን! ያንተን ጦርነት አንዋጋም!"፦ ተቃዋሚዎች በፓሪስ በፕሬዚዳንቱ ፖሊሲዎች ላይ ተቃውሞ አሰሙ

ሰብስክራይብ

"ማክሮን! ያንተን ጦርነት አንዋጋም!"፦ ተቃዋሚዎች በፓሪስ በፕሬዚዳንቱ ፖሊሲዎች ላይ ተቃውሞ አሰሙ 

 

ቀደም ሲል በፖሊስ ራስን የመከላከል ረቂቅ ሕግ ዙሪያ የተደረገውን ሰልፍ ተከትሎ፤ በፈረንሳይ ዋና ከተማ የአርበኞች ፓርቲ ሁለተኛ የተቃውሞ ሰልፍ አካሂዷል። 

 

የተቃውሞ ሰልፉ በመሰብሰብና የሰላማዊ ሰልፍ ነፃነት፣ በኑሮ ውድነት እንዲሁም የፕሬዚዳንት ማክሮን ስሁት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲዎች ላይ ያተኮረ ነበር። 

 

ተቃዋሚዎቹ ማክሮን ሥልጣን እንዲለቁ እና ፈረንሳይ ከአውሮፓ ኀብረት እንድትወጣ መጠየቃቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ከስፍራው ዘግቧል። 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0