በኬንያ በግንባታ ቦታ በተደረመሰ የአጥር ግንብ ቢያንስ አራት ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ

© telegram sputnik_ethiopiaበኬንያ በግንባታ ቦታ በተደረመሰ የአጥር ግንብ ቢያንስ አራት ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ
በኬንያ በግንባታ ቦታ በተደረመሰ የአጥር ግንብ ቢያንስ አራት ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.11.2026
ሰብስክራይብ

በኬንያ በግንባታ ቦታ በተደረመሰ የአጥር ግንብ  ቢያንስ አራት ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ  

 

11 የግንባታ ሠራተኞች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው ከፍርስራሹ በህይወት ወጥተው በአቅራቢያ ወደሚገኙ ሆስፒታሎች መወሰዳቸውን እና የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች በናይሮቢ ሪቨርሳይድ በሚገኘው የግንባታ ቦታ የፍለጋ እና የነፍስ አድን ሥራ መቀጠላቸውን መገናኛ ብዙኃን የናይሮቢ ካውንቲ የአደጋ ስጋት አመራር ባለሥልጣናትን ጠቅሰው ዘግበዋል። 

 

ዛሬ ከጠዋቱ 5፡30 ገደማ ግንቡ በተደረመሰበት ወቅት በግንባታ ቦታው በአጠቃላይ 39 ሠራተኞች እንደነበሩ ተገልጿል። 

 

ከማኅበራዊ የትስስር ገጾች የተገኙ ምሥሎች 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopiaበኬንያ በግንባታ ቦታ በተደረመሰ የአጥር ግንብ ቢያንስ አራት ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ
በኬንያ በግንባታ ቦታ በተደረመሰ የአጥር ግንብ ቢያንስ አራት ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.11.2026
አዳዲስ ዜናዎች
0