ደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንታዊ እና የፓርላማ ምርጫዋን በድጋሚ አራዘመች

© telegram sputnik_ethiopiaደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንታዊ እና የፓርላማ ምርጫዋን በድጋሚ አራዘመች
ደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንታዊ እና የፓርላማ ምርጫዋን በድጋሚ አራዘመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.11.2026
ሰብስክራይብ

ደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንታዊ እና የፓርላማ ምርጫዋን በድጋሚ አራዘመች 

 

የደቡብ ሱዳን ብሔራዊ ምርጫ ኮሚሽን ባወጣው የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት፤ ቀደም ሲል በታህሳስ ወር ሊካሄድ የነበረውን ፕሬዝዳንታዊ እና የፓርላማ ምርጫ ወደ  የካቲት 4 አራዝሞታል። 

 

ዋና ዋና የግዜ ሰሌዳዎች፦ 

 

▪የእጩዎች ምዝገባ፦ ከኅዳር 20 – ጥር 10 2019 ዓ.ም፣ 

▪የምርጫ ቅስቀሳ ጊዜ፦ ከታኅሣሥ 18 - የካቲት 2 2019 ዓ.ም፣ 

▪የመጨረሻ ውጤት ይፋ የሚሆንበት፦ የካቲት 8 – 9 2019 ዓ.ም፣ 

▪ሁለተኛ  ዙር ምርጫ፦ ሚያዝያ 4 ቀን 2019 ዓ.ም። 

 

በፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር እና በተቃዋሚ መሪው ሪክ ማቻር መካከል እ.ኤ.አ በ2018 በተፈረመው የሰላም ስምምነት መሠረት እንዲካሄድ የተወሰነው ምርጫ፤ በደጋሚ ከመራዘሙ በፊት በመጀመሪያ እ.ኤ.አ በ2022 መጨረሻ ፤ ቀጥሎም በመጭው ታህሳስ እንዲካሄድ ታቅዶ ነበር። 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0