https://amh.sputniknews.africa/20261113/5887862.html
ኢትዮጵያ በወሊድ ጊዜ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን ለመከላከል በምግብ ጨው ላይ ፎሊክ አሲድ መጨመርን ግዴታ ልታደርግ ነው
ኢትዮጵያ በወሊድ ጊዜ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን ለመከላከል በምግብ ጨው ላይ ፎሊክ አሲድ መጨመርን ግዴታ ልታደርግ ነው
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በወሊድ ጊዜ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን ለመከላከል በምግብ ጨው ላይ ፎሊክ አሲድ መጨመርን ግዴታ ልታደርግ ነው ኢትዮጵያ በሀገሪቱ የሚመረትና ለገበያ የሚቀርብ ሁሉም የምግብ ጨው በፎሊክ አሲድ እንዲበለጽግ ግዴታ ለማድረግ ዝግጅት ላይ መሆኗን... 13.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-13T20:45+0300
2026-11-13T20:45+0300
2026-11-13T20:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0d/5887709_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_f03ca113cb171bd16b6f96be4df5d614.jpg
ኢትዮጵያ በወሊድ ጊዜ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን ለመከላከል በምግብ ጨው ላይ ፎሊክ አሲድ መጨመርን ግዴታ ልታደርግ ነው ኢትዮጵያ በሀገሪቱ የሚመረትና ለገበያ የሚቀርብ ሁሉም የምግብ ጨው በፎሊክ አሲድ እንዲበለጽግ ግዴታ ለማድረግ ዝግጅት ላይ መሆኗን በሐረርጌ የጤና ምርምር ማዕከል መሪ ተመራማሪ ነጋ አሰፋ ከሐረርጌ ጤና ምርምር ማዕከል የ10ኛ ዓመት በዓል ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።የንጥረ ነገሩ እጥረት የሕብለ ሰረሰር መዘጋት ችግር እንደሚያከትል በመረጋገጡ፤ ጥናቱ ለሚመለከትው አካል ቀርቦ መመሪያው ሊወጣ መቻሉንም ተመራማሪው አክለዋል።“በዚህም የተነሳ የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የራሱን የተለየ የጥናት ማረጋገጫ አድርጎ አሁን ጤና ጥበቃ ፎሊክ አሲድ ከአዮዲን ጋር ጨው ላይ ተጨምሮ እንዲሰጥ መመሪያ አውጥቷል። ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ አርባ አራት የሚደርሱ የጨው ፋብሪካዎች አሉ፤ አሁን ሁሉም ከታኅሣሥ ጀምሮ የሚያሰራጩትን ማንኛውንም ዓይነት ጨው ፎሊክ አሲድና አዮዲን ያለው እንዲሆን ተብሏል።” ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ በወሊድ ጊዜ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን ለመከላከል በምግብ ጨው ላይ ፎሊክ አሲድ መጨመርን ግዴታ ልታደርግ ነው
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በወሊድ ጊዜ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን ለመከላከል በምግብ ጨው ላይ ፎሊክ አሲድ መጨመርን ግዴታ ልታደርግ ነው
2026-11-13T20:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0d/5887709_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_eecb5989c54c195abea0e9945cc797df.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በወሊድ ጊዜ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን ለመከላከል በምግብ ጨው ላይ ፎሊክ አሲድ መጨመርን ግዴታ ልታደርግ ነው
20:45 13.11.2026 (የተሻሻለ: 20:54 13.11.2026) ኢትዮጵያ በወሊድ ጊዜ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን ለመከላከል በምግብ ጨው ላይ ፎሊክ አሲድ መጨመርን ግዴታ ልታደርግ ነው
ኢትዮጵያ በሀገሪቱ የሚመረትና ለገበያ የሚቀርብ ሁሉም የምግብ ጨው በፎሊክ አሲድ እንዲበለጽግ ግዴታ ለማድረግ ዝግጅት ላይ መሆኗን በሐረርጌ የጤና ምርምር ማዕከል መሪ ተመራማሪ ነጋ አሰፋ ከሐረርጌ ጤና ምርምር ማዕከል የ10ኛ ዓመት በዓል ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
የንጥረ ነገሩ እጥረት የሕብለ ሰረሰር መዘጋት ችግር እንደሚያከትል በመረጋገጡ፤ ጥናቱ ለሚመለከትው አካል ቀርቦ መመሪያው ሊወጣ መቻሉንም ተመራማሪው አክለዋል።
“በዚህም የተነሳ የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የራሱን የተለየ የጥናት ማረጋገጫ አድርጎ አሁን ጤና ጥበቃ ፎሊክ አሲድ ከአዮዲን ጋር ጨው ላይ ተጨምሮ እንዲሰጥ መመሪያ አውጥቷል። ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ አርባ አራት የሚደርሱ የጨው ፋብሪካዎች አሉ፤ አሁን ሁሉም ከታኅሣሥ ጀምሮ የሚያሰራጩትን ማንኛውንም ዓይነት ጨው ፎሊክ አሲድና አዮዲን ያለው እንዲሆን ተብሏል።”
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X