በኬንያ ዋና ከተማ አቅራቢያ በተከሰተ የሕንፃ መደርመስ አደጋ ቢያንስ ስድስት ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ

© telegram sputnik_ethiopiaበኬንያ ዋና ከተማ አቅራቢያ በተከሰተ የሕንፃ መደርመስ አደጋ ቢያንስ ስድስት ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ
በኬንያ ዋና ከተማ አቅራቢያ በተከሰተ የሕንፃ መደርመስ አደጋ ቢያንስ ስድስት ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.11.2026
ሰብስክራይብ

በኬንያ ዋና ከተማ አቅራቢያ በተከሰተ የሕንፃ መደርመስ አደጋ ቢያንስ ስድስት ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ

ዛሬ ማለዳ በናይሮቢ ሞምባሳ አውራ ጎዳና ላይ በመገንባት ላይ የነበረ ሕንፃ ተደርምሶ ከሞቱት ሰዎች በተጨማሪ ሦስት ሰዎች ቆስለው ወደ ሆስፒታል ሲወሰዱ አንድ ሰው ደግሞ የደረሰበት አለመታወቁን የኬንያ ቀይ መስቀል አስታውቋል።

አደጋው የተከሰተው ጥቅምት 13 ቀን በናይሮቢ አንድ ሕንፃ ተደርምሶ የስምንት ሰዎች ሕይወት ካለፈ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0