አፍሪካ ራሷን ፋይናንስ ማድረግ ትችላለች? ክፍል 1

ሰብስክራይብ

አፍሪካ ራሷን ፋይናንስ ማድረግ ትችላለች? ክፍል 1

በዚህ የመጀመሪያ ክፍል አፍሪካ የወደፊት ዕጣ ፈንታዋን ለመገንባት በውጭ ዕርዳታ ላይ መወሰን እንደሌለባት እንቃኛለን። አብዛኛው የልማት ፋይናንስ (ግብር፣ ጡረታ፣ ቁጠባ እና ከውጭ ሀገር የሚላክ ገንዘብ) ቀድሞውኑ እዚሁ በአኅጉሪቱ የሚገኝ መሆኑን እናሳያለን።

 

እንዲሁም ዓለም አፍሪካን “አደገኛ” በማለት የሚሰጠው የተሳሳተ የብድር ምዘና አኅጉሪቱን በዓመት 74.5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ እያሳጣት መሆኑን፣ በሀሰተኛ ትርክትና መሬት ላይ ባለው እውነተኛ የክፍያ አፈጻጸም መካከል ያለውን ሰፊ ክፍተት እንመረምራለን።

ስለጉዳዩ ይበልጥ ለመረዳት '' ክፍል 2'' ን ይጠብቁ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0