የአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አዲስ አበባን ይጎብኙ የተሰኘ ቅስቀሳ አስጀመረ

ሰብስክራይብ

የአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አዲስ አበባን ይጎብኙ የተሰኘ ቅስቀሳ አስጀመረ

 

ንቅናቄው የከተማዋን የቱሪዝም መስህቦችና መዳረሻዎች ለሀገር ውስጥና ለዓለም አቀፍ ጎብኚዎች ማስተዋወቅን ግቡ አድርጎ ያነገበ ነው።

ለሶስት ቀናት የሚቆየው ይህ ዘመቻ ቀበና፣ ሳርቤት፣ ቦሌ ሩዋንዳና የተባበሩት አደባባይን ጨምሮ በቁልፍ የመዲናዋ አካባቢዎች እየተካሄደ ይገኛል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0