የኩሽነር እና ዊትኮፍ የሞስኮ ጉብኝት 'አዎንታዊ የዲፕሎማሲ ግኑኝነት መመልሱን አሳይቷል' - የቀድሞ የስዊዘርላንድ ፖለቲከኛ

© telegram sputnik_ethiopiaየኩሽነር እና ዊትኮፍ የሞስኮ ጉብኝት 'አዎንታዊ የዲፕሎማሲ ግኑኝነት መመልሱን አሳይቷል' - የቀድሞ የስዊዘርላንድ ፖለቲከኛ
የኩሽነር እና ዊትኮፍ የሞስኮ ጉብኝት 'አዎንታዊ የዲፕሎማሲ ግኑኝነት መመልሱን አሳይቷል' - የቀድሞ የስዊዘርላንድ ፖለቲከኛ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.11.2026
ሰብስክራይብ

የኩሽነር እና ዊትኮፍ የሞስኮ ጉብኝት 'አዎንታዊ የዲፕሎማሲ ግኑኝነት መመልሱን አሳይቷል' - የቀድሞ የስዊዘርላንድ ፖለቲከኛ

 

"በመጨረሻ ፍሬ ያፈራል ብለን ተስፋ እናደርጋለን" ሲሉ ጋይ ሜታን በአሜሪካ መልዕክተኞች እና በቭላድሚር ፑቲን መካከል የተካሄደውን ውይይት አስመልክተው ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

የሩሲያ ፕሬዚዳንት ብራስልስን በድርድሩ ውስጥ ለማሳተፍ ዝግጁ መሆናቸው፤ "ሩሲያ ለአሜሪካም ሆነ ለአውሮፓ ያሳየችው የመልካም ፈቃድ ምልክት ነው" ብለው እንደሚያምኑ ፖለቲከኛው ገልጸዋል።

 

"ምዕራባውያን ወገን ይህንን ዕድል ሊጠቀሙበት ይገባል" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0