https://amh.sputniknews.africa/20261113/5882489.html
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቡናን ለመጀመሪያ ጊዜ በኩታ ገጠም መስኖ የማልማት ሥራ ተጀመረ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቡናን ለመጀመሪያ ጊዜ በኩታ ገጠም መስኖ የማልማት ሥራ ተጀመረ
Sputnik አፍሪካ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቡናን ለመጀመሪያ ጊዜ በኩታ ገጠም መስኖ የማልማት ሥራ ተጀመረ በወላይታ ዞን ድጉና ፋንጎ ወረዳ ከ4.5 ሄክታር በላይ በሚሆን ማሳ ላይ ቡናን በኩታ ገጠም መስኖ ለማልማት የተጀመረው ሥራ፤ ምርታማነትና የምርት ጥራትን ለማሻሻል... 13.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-13T15:01+0300
2026-11-13T15:01+0300
2026-11-13T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0d/5882336_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_38e63a97f8954cc9cbbcb4db4653ff7a.jpg
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቡናን ለመጀመሪያ ጊዜ በኩታ ገጠም መስኖ የማልማት ሥራ ተጀመረ በወላይታ ዞን ድጉና ፋንጎ ወረዳ ከ4.5 ሄክታር በላይ በሚሆን ማሳ ላይ ቡናን በኩታ ገጠም መስኖ ለማልማት የተጀመረው ሥራ፤ ምርታማነትና የምርት ጥራትን ለማሻሻል ያለመ ነው። እንቅስቃሴው በቀጣይ በሁሉም ወረዳዎች በስፋት እንደሚከናወን የክልሉን የግብርና ቢሮ ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቡናን ለመጀመሪያ ጊዜ በኩታ ገጠም መስኖ የማልማት ሥራ ተጀመረ
Sputnik አፍሪካ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቡናን ለመጀመሪያ ጊዜ በኩታ ገጠም መስኖ የማልማት ሥራ ተጀመረ
2026-11-13T15:01+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0d/5882336_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_e09a8e4027ca4c5bf46e879db52f149b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቡናን ለመጀመሪያ ጊዜ በኩታ ገጠም መስኖ የማልማት ሥራ ተጀመረ
15:01 13.11.2026 (የተሻሻለ: 15:04 13.11.2026) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቡናን ለመጀመሪያ ጊዜ በኩታ ገጠም መስኖ የማልማት ሥራ ተጀመረ
በወላይታ ዞን ድጉና ፋንጎ ወረዳ ከ4.5 ሄክታር በላይ በሚሆን ማሳ ላይ ቡናን በኩታ ገጠም መስኖ ለማልማት የተጀመረው ሥራ፤ ምርታማነትና የምርት ጥራትን ለማሻሻል ያለመ ነው።
እንቅስቃሴው በቀጣይ በሁሉም ወረዳዎች በስፋት እንደሚከናወን የክልሉን የግብርና ቢሮ ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X