https://amh.sputniknews.africa/20261112/5878007.html
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለሚቆጥቡ ድርጅቶች ማበረታቻ ሊሰጥ ነው
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለሚቆጥቡ ድርጅቶች ማበረታቻ ሊሰጥ ነው
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለሚቆጥቡ ድርጅቶች ማበረታቻ ሊሰጥ ነው የኤሌክትሪክ ኃይል ምርትን ከማሳደግ ጎን ለጎን ብክነትን ለመቀነስ የሚያስችል አዲስ "የኢነርጂ ብቃት ፈንድ" በቅርቡ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣንን... 12.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-12T21:14+0300
2026-11-12T21:14+0300
2026-11-12T21:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0c/5877854_1:0:847:476_1920x0_80_0_0_39f0df8c43030299f54da8d204af9f86.jpg
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለሚቆጥቡ ድርጅቶች ማበረታቻ ሊሰጥ ነው የኤሌክትሪክ ኃይል ምርትን ከማሳደግ ጎን ለጎን ብክነትን ለመቀነስ የሚያስችል አዲስ "የኢነርጂ ብቃት ፈንድ" በቅርቡ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣንን ጠቅሶ አሐዱ ሬዲዮ ዘግቧል። ፈንዱ ኃይል ቆጣቢ ቴክኖሎጂዎችን ለሚጠቀሙ ኢንዱስትሪዎች፣ የግል ኩባንያዎችና የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ማበረታቻ የሚሰጥ ይሆናል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለሚቆጥቡ ድርጅቶች ማበረታቻ ሊሰጥ ነው
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለሚቆጥቡ ድርጅቶች ማበረታቻ ሊሰጥ ነው
2026-11-12T21:14+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0c/5877854_107:0:742:476_1920x0_80_0_0_ee04940b761ba6499025b70101299bbf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለሚቆጥቡ ድርጅቶች ማበረታቻ ሊሰጥ ነው
21:14 12.11.2026 (የተሻሻለ: 21:24 12.11.2026) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለሚቆጥቡ ድርጅቶች ማበረታቻ ሊሰጥ ነው
የኤሌክትሪክ ኃይል ምርትን ከማሳደግ ጎን ለጎን ብክነትን ለመቀነስ የሚያስችል አዲስ "የኢነርጂ ብቃት ፈንድ" በቅርቡ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣንን ጠቅሶ አሐዱ ሬዲዮ ዘግቧል።
ፈንዱ ኃይል ቆጣቢ ቴክኖሎጂዎችን ለሚጠቀሙ ኢንዱስትሪዎች፣ የግል ኩባንያዎችና የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ማበረታቻ የሚሰጥ ይሆናል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X