https://amh.sputniknews.africa/20261112/5877335.html
“ሌሎቹን እየኮነንን ልንዘልቅ አንችልም” – ኢትዮጵያዊው ሥራ ፈጣሪ አፍሪካውያን ወጣቶች በራሳቸው እንዲቆሙ ጥሪ አቀረቡ
“ሌሎቹን እየኮነንን ልንዘልቅ አንችልም” – ኢትዮጵያዊው ሥራ ፈጣሪ አፍሪካውያን ወጣቶች በራሳቸው እንዲቆሙ ጥሪ አቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
“ሌሎቹን እየኮነንን ልንዘልቅ አንችልም” – ኢትዮጵያዊው ሥራ ፈጣሪ አፍሪካውያን ወጣቶች በራሳቸው እንዲቆሙ ጥሪ አቀረቡ ችግሮችን ሁሉጊዜ በውጭ አካላት ላይ በማላከክ መፍትሔ ለማግኘት አስቸጋሪ መሆኑን የጠብታ አምቡላንስ መሥራች እና ባለቤት ክብረት... 12.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-12T20:14+0300
2026-11-12T20:14+0300
2026-11-12T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0c/5877182_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_a126d498968bf4c63932118bad9662f2.jpg
“ሌሎቹን እየኮነንን ልንዘልቅ አንችልም” – ኢትዮጵያዊው ሥራ ፈጣሪ አፍሪካውያን ወጣቶች በራሳቸው እንዲቆሙ ጥሪ አቀረቡ ችግሮችን ሁሉጊዜ በውጭ አካላት ላይ በማላከክ መፍትሔ ለማግኘት አስቸጋሪ መሆኑን የጠብታ አምቡላንስ መሥራች እና ባለቤት ክብረት አበበ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ “ስለዚህ እያንዳንዱ የአፍሪካ ወጣት በተማረው ትምህርት የራሱ ጠብታ የታል?፤ ማንም ዓለም ላይ የምንወቅሰው ሰው የለም ብዬ ነው የማስበው፡፡ ... ዓለም ላይ ያሉ ሰዎች ሁሉ ታግለው ነው ድህነትን ያሸነፉት፡፡ አውሮፓ ያለው አፍሪካን ተስፋ አድርጎ አይደለም። አሜሪካ ያለው አፍሪካን እና እስያን ተስፋ አድርጎ አይደለም። ወደ አፍሪካ ስመጣ ያለን የአዕምሮ ውቅር አሜሪካን ተስፋ የማድረግ፣ አውሮፓን ተስፋ የማድረግ ነው፤ ተስፋ የሚያደርግ ሰው ጥገኛ ነው፡፡”አፍሪካውያን ወጣቶች የራሳቸውን አቅም በመጠቀም ለችግሮቻቸው መፍትሔ መስጠት እንዳለባቸው ነው ሥራ ፈጣሪው ያሳሰቡት። በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ካለው የኢትዮጵያ ቬንቸር እና የ2026 ዓለም አቀፍ የሥራ ፈጣሪዎች ሳምንት ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቆይታ የራሳቸውን ተሞክሮ አብነት አድርገው ራስን ስለማቻል የሰጡትን ማብራሪያ ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
“ሌሎቹን እየኮነንን ልንዘልቅ አንችልም” – ኢትዮጵያዊው ሥራ ፈጣሪ አፍሪካውያን ወጣቶች በራሳቸው እንዲቆሙ ጥሪ አቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
“ሌሎቹን እየኮነንን ልንዘልቅ አንችልም” – ኢትዮጵያዊው ሥራ ፈጣሪ አፍሪካውያን ወጣቶች በራሳቸው እንዲቆሙ ጥሪ አቀረቡ
2026-11-12T20:14+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0c/5877182_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_20e1a938fc8ac44225fdd74f22b7fd9d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“ሌሎቹን እየኮነንን ልንዘልቅ አንችልም” – ኢትዮጵያዊው ሥራ ፈጣሪ አፍሪካውያን ወጣቶች በራሳቸው እንዲቆሙ ጥሪ አቀረቡ
20:14 12.11.2026 (የተሻሻለ: 20:24 12.11.2026) “ሌሎቹን እየኮነንን ልንዘልቅ አንችልም” – ኢትዮጵያዊው ሥራ ፈጣሪ አፍሪካውያን ወጣቶች በራሳቸው እንዲቆሙ ጥሪ አቀረቡ
ችግሮችን ሁሉጊዜ በውጭ አካላት ላይ በማላከክ መፍትሔ ለማግኘት አስቸጋሪ መሆኑን የጠብታ አምቡላንስ መሥራች እና ባለቤት ክብረት አበበ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
“ስለዚህ እያንዳንዱ የአፍሪካ ወጣት በተማረው ትምህርት የራሱ ጠብታ የታል?፤ ማንም ዓለም ላይ የምንወቅሰው ሰው የለም ብዬ ነው የማስበው፡፡ ... ዓለም ላይ ያሉ ሰዎች ሁሉ ታግለው ነው ድህነትን ያሸነፉት፡፡ አውሮፓ ያለው አፍሪካን ተስፋ አድርጎ አይደለም። አሜሪካ ያለው አፍሪካን እና እስያን ተስፋ አድርጎ አይደለም። ወደ አፍሪካ ስመጣ ያለን የአዕምሮ ውቅር አሜሪካን ተስፋ የማድረግ፣ አውሮፓን ተስፋ የማድረግ ነው፤ ተስፋ የሚያደርግ ሰው ጥገኛ ነው፡፡”
አፍሪካውያን ወጣቶች የራሳቸውን አቅም በመጠቀም ለችግሮቻቸው መፍትሔ መስጠት እንዳለባቸው ነው ሥራ ፈጣሪው ያሳሰቡት።
በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ካለው የኢትዮጵያ ቬንቸር እና የ2026 ዓለም አቀፍ የሥራ ፈጣሪዎች ሳምንት ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቆይታ የራሳቸውን ተሞክሮ አብነት አድርገው ራስን ስለማቻል የሰጡትን ማብራሪያ ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X