https://amh.sputniknews.africa/20261112/5876439.html
ዩጋንዳ ስድስት ማብልያዎች ያሉት የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ከሩሲያው ሮሳቶም ጋር እየሠራች መሆኗ ተገለፀ
ዩጋንዳ ስድስት ማብልያዎች ያሉት የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ከሩሲያው ሮሳቶም ጋር እየሠራች መሆኗ ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ዩጋንዳ ስድስት ማብልያዎች ያሉት የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ከሩሲያው ሮሳቶም ጋር እየሠራች መሆኗ ተገለፀ ሁለቱ ወገኖች ለጣቢያው ግንባታ የትግበራ ፍኖተ-ካርታ መፈራረማቸውን የዩጋንዳ የመሬት ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ሃሪየት ንታባዚ... 12.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-12T18:34+0300
2026-11-12T18:34+0300
2026-11-12T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0c/5876286_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_572870bdc42644052152474e8f47d620.jpg
ዩጋንዳ ስድስት ማብልያዎች ያሉት የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ከሩሲያው ሮሳቶም ጋር እየሠራች መሆኗ ተገለፀ ሁለቱ ወገኖች ለጣቢያው ግንባታ የትግበራ ፍኖተ-ካርታ መፈራረማቸውን የዩጋንዳ የመሬት ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ሃሪየት ንታባዚ በካዛን በተካሄደው የብሪክስ የኮንስትራክሽን ሳምንት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተናግረዋል። ሮሳቶም እና የዩጋንዳ የኢነርጂና ማዕድን ልማት ሚኒስቴር ከሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን የኒውክሌር ትብብር ፍኖተ- ካርታ መፈራረማቸው ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዩጋንዳ ስድስት ማብልያዎች ያሉት የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ከሩሲያው ሮሳቶም ጋር እየሠራች መሆኗ ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ዩጋንዳ ስድስት ማብልያዎች ያሉት የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ከሩሲያው ሮሳቶም ጋር እየሠራች መሆኗ ተገለፀ
2026-11-12T18:34+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0c/5876286_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_d79effdd29fdb623a3d26da24cdacad3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዩጋንዳ ስድስት ማብልያዎች ያሉት የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ከሩሲያው ሮሳቶም ጋር እየሠራች መሆኗ ተገለፀ
18:34 12.11.2026 (የተሻሻለ: 18:44 12.11.2026) ዩጋንዳ ስድስት ማብልያዎች ያሉት የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ከሩሲያው ሮሳቶም ጋር እየሠራች መሆኗ ተገለፀ
ሁለቱ ወገኖች ለጣቢያው ግንባታ የትግበራ ፍኖተ-ካርታ መፈራረማቸውን የዩጋንዳ የመሬት ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ሃሪየት ንታባዚ በካዛን በተካሄደው የብሪክስ የኮንስትራክሽን ሳምንት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተናግረዋል።
ሮሳቶም እና የዩጋንዳ የኢነርጂና ማዕድን ልማት ሚኒስቴር ከሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን የኒውክሌር ትብብር ፍኖተ- ካርታ መፈራረማቸው ይታወሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X