የኢትዮ-ጅቡቲ እና የደቡብ ሱዳን ኮሪደር የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለማፋጠን ምክክር ተካሄደ

ሰብስክራይብ

የኢትዮ-ጅቡቲ እና የደቡብ ሱዳን ኮሪደር የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለማፋጠን ምክክር ተካሄደ

የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር መሐመድ አብዱራህማን፣ በአፍሪካ ልማት ባንክ የገንዘብ ድጋፍ የሚከናወኑ ቀጣናዊ እና ሀገራዊ የመንገድ መሠረተ ልማት ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም ለማፋጠን ከባንኩ ልዑካን ጋር ተወያይተዋል።

በውይይቱ ልዩ ትኩረት የተሰጣቸው ፕሮጀክቶች፦

🟠 በአዳማ–አዋሽ ፈጣን መንገድ (የኢትዮ–ጅቡቲ ኮሪደር)፣

🟠 በደቡብ ሱዳን–ኢትዮጵያ–ጅቡቲ ኮሪደር

🟠 በጅማ–ጭዳ እና ሶዶ–ድንኬ–ሳውላ የተቀናጀ የመንገድ ትራንስፖርት (ምዕራፍ 1) ፕሮጀክቶች

የፕሮጀክቶቹ አጠቃላይ አፈጻጸም ተገምግሞ፣ ችግሮችን በመፍታት በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ የጋራ መግባባት ላይ መደረሱን ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0