https://amh.sputniknews.africa/20261112/5874798.html
ከጦር ሜዳ ባሻገር፡ የሩሲያ-ዩክሬን ድርድሮችና የባለብዙ ዋልታ ዓለም ሥርዓት የወደፊት አቅጣጫ
ከጦር ሜዳ ባሻገር፡ የሩሲያ-ዩክሬን ድርድሮችና የባለብዙ ዋልታ ዓለም ሥርዓት የወደፊት አቅጣጫ
Sputnik አፍሪካ
እ.ኤ.አ ከህዳር 10 አእስከ 11 ፣ 2026 አቡዳቢ የተካሄደው ውይይት የሩሲያው ተደራዳሪ ቭላድሚር ሜዲንስኪ የወደፊቱ የአውሮፓ የደህንነት መዋቅር ዋና አጀንዳ መሆኑን ገልጸው፣ ፍትሃዊና አካታች የደህንነት ስርዓት በአህጉሪቱ ለአስርት ምናልባትም... 12.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-12T16:22+0300
2026-11-12T16:22+0300
2026-11-12T16:22+0300
drum of changes
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0c/5874639_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_f6b858fe01a5812533d3fe11e9cf372d.png
ከጦር ሜዳ ባሻገር፡ የሩሲያ-ዩክሬን ድርድሮችና የባለብዙ ዋልታ ዓለም ሥርዓት የወደፊት አቅጣጫ
Sputnik አፍሪካ
እ.ኤ.አ ከህዳር 10 አእስከ 11 ፣ 2026 አቡዳቢ የተካሄደው ውይይት የሩሲያው ተደራዳሪ ቭላድሚር ሜዲንስኪ የወደፊቱ የአውሮፓ የደህንነት መዋቅር ዋና አጀንዳ መሆኑን ገልጸው፣ ፍትሃዊና አካታች የደህንነት ስርዓት በአህጉሪቱ ለአስርት ምናልባትም ለክፍለ ዘመናት የሚዘልቅ ሰላም እንደሚያረጋግጥ ተናግረዋል።
“አውሮፓውያን አካታችነትን ማመን እና ዓለምን በቀድሞው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ተጽዕኖ ስር የሚዘውሩበት ዘመን ማብቃቱን መቀበል አለባቸው [...] የማደራደርና የሰላም አምባሳደር የመሆን ሚናቸው ከእጃቸው እየወጣ መሆኑ የደህንነትና የዲፕሎማቲክ ምህዳራቸውን ደካማነት ያሳያል” ሲሉ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ሙሉቀን አየለ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በአቡዳቢው የሦስትዮሽ ውይይት ሩሲያ በዩክሬን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የሁሉንም ሀገራት የደህንነት ስጋቶች በእኩልነት የሚያይ አዲስ የአውሮፓ የደህንነት ስርዓት እንደሚያስፈልግ ገልጻለች። በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችንም ከግጭቱ ጀርባ ባሉት የደህንነት ስጋቶች፣ በዲፕሎማሲ ውድቀቶችና በዓለም የኃይል ሚዛን አንድምታ ላይ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር እንዲሁም የምርምርና የማኅበረሰብ አገልግሎት አስተባባሪ ከሆኑት ሙሉቅን አየለ ጋር ቆይታ አድርገናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በአማርኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
እ.ኤ.አ ከህዳር 10 አእስከ 11 ፣ 2026 አቡዳቢ የተካሄደው ውይይት የሩሲያው ተደራዳሪ ቭላድሚር ሜዲንስኪ የወደፊቱ የአውሮፓ የደህንነት መዋቅር ዋና አጀንዳ መሆኑን ገልጸው፣ ፍትሃዊና አካታች የደህንነት ስርዓት በአህጉሪቱ ለአስርት ምናልባትም ለክፍለ ዘመናት የሚዘልቅ ሰላም እንደሚያረጋግጥ ተናግረዋል።በአቡዳቢው የሦስትዮሽ ውይይት ሩሲያ በዩክሬን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የሁሉንም ሀገራት የደህንነት ስጋቶች በእኩልነት የሚያይ አዲስ የአውሮፓ የደህንነት ስርዓት እንደሚያስፈልግ ገልጻለች። በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችንም ከግጭቱ ጀርባ ባሉት የደህንነት ስጋቶች፣ በዲፕሎማሲ ውድቀቶችና በዓለም የኃይል ሚዛን አንድምታ ላይ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር እንዲሁም የምርምርና የማኅበረሰብ አገልግሎት አስተባባሪ ከሆኑት ሙሉቅን አየለ ጋር ቆይታ አድርገናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0c/5874639_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_afe7425609536117e1b2c178499eea59.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
ከጦር ሜዳ ባሻገር፡ የሩሲያ-ዩክሬን ድርድሮችና የባለብዙ ዋልታ ዓለም ሥርዓት የወደፊት አቅጣጫ
ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
እ.ኤ.አ ከህዳር 10 አእስከ 11 ፣ 2026 አቡዳቢ የተካሄደው ውይይት የሩሲያው ተደራዳሪ ቭላድሚር ሜዲንስኪ የወደፊቱ የአውሮፓ የደህንነት መዋቅር ዋና አጀንዳ መሆኑን ገልጸው፣ ፍትሃዊና አካታች የደህንነት ስርዓት በአህጉሪቱ ለአስርት ምናልባትም ለክፍለ ዘመናት የሚዘልቅ ሰላም እንደሚያረጋግጥ ተናግረዋል።
“አውሮፓውያን አካታችነትን ማመን እና ዓለምን በቀድሞው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ተጽዕኖ ስር የሚዘውሩበት ዘመን ማብቃቱን መቀበል አለባቸው [...] የማደራደርና የሰላም አምባሳደር የመሆን ሚናቸው ከእጃቸው እየወጣ መሆኑ የደህንነትና የዲፕሎማቲክ ምህዳራቸውን ደካማነት ያሳያል” ሲሉ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ሙሉቀን አየለ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በአቡዳቢው የሦስትዮሽ ውይይት ሩሲያ በዩክሬን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የሁሉንም ሀገራት የደህንነት ስጋቶች በእኩልነት የሚያይ አዲስ የአውሮፓ የደህንነት ስርዓት እንደሚያስፈልግ ገልጻለች። በዛሬው የ
ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችንም ከግጭቱ ጀርባ ባሉት የደህንነት ስጋቶች፣ በዲፕሎማሲ ውድቀቶችና በዓለም የኃይል ሚዛን አንድምታ ላይ
በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር እንዲሁም የምርምርና የማኅበረሰብ አገልግሎት አስተባባሪ ከሆኑት ሙሉቅን አየለ ጋር ቆይታ አድርገናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox