ኢትዮጵያ የጨርቃጨርቅ፣ የልብስ እና የቆዳ ኢንዱስትሪዎችን ለማዳበር ትልቅ አቅም አላት – የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የጨርቃጨርቅ፣ የልብስ እና የቆዳ ኢንዱስትሪዎችን ለማዳበር ትልቅ አቅም አላት – የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ

 

ሚኒስትር ዴኤታው  ዳጋቶ ኩምቤ፣ 12ኛውን "የአፍሪካ የሶርሲንግ እና ፋሽን ሳምንት አዲስ 2026" በይፋ በከፈቱበት ወቅት ባደረጉት ንግግር፤ የኢትዮጵያ አቅም ተወዳዳሪ እና ለዓለም አቀፍ ገበያ ማቅረብ የሚያስችል መሆኑን አስረድተዋል፡፡

 

“የእኛ የበለጸጉ የተፈጥሮ ሀብቶች፣ በማደግ ላይ ያለ የኢንዱስትሪ መሠረተ ልማት፣ ስልታዊ የጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ፣ እየሰፋ ያለ የሀገር ውስጥ ገበያ እና ወጣቱ የሰው ኃይል ለኢንዱስትሪ ልማት ጠንካራ መሠረት ይፈጥራሉ።”

ስፑትኒክ አፍሪካ የአፍሪካ የሶርሲንግ እና ፋሽን ሳምንት ይፋዊ የሚዲያ አጋር ነው፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0