የቡርኪና ፋሶ የወርቅ ምርት በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 ወደ 1.5 እጥፍ ገደማ አደገ

© telegram sputnik_ethiopiaየቡርኪና ፋሶ የወርቅ ምርት በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 ወደ 1
የቡርኪና ፋሶ የወርቅ ምርት በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 ወደ 1 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.11.2026
ሰብስክራይብ

የቡርኪና ፋሶ የወርቅ ምርት በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 ወደ 1.5 እጥፍ ገደማ አደገ

የሀገሪቱ የማዕድን ሚኒስቴር በቅርቡ ይፋ ባደረገው ሪፖርት፣ ሀገራዊ የወርቅ ምርት እ.ኤ.አ. በ2024 ከነበረበት 60.77 ቶን በ2025 ወደ 90.80 ቶን ከፍ ብሏል።

ዋና ዋና አሃዞች፦

🟠 ባህላዊ የወርቅ ምርት - በ448 በመቶ በማደግ ከ7.13 ቶን ወደ 39.11 ቶን ከፍ ብሏል፡፡

🟠 የኢንዱስትሪ ማዕድን ማውጫዎች- ከ13 ወደ 15 አድገዋል፡፡

🟠 የዘርፉ ገቢ - ከዓመት በፊት ከነበረበት 1 ቢሊዮን ዶላር ገደማ በ66.3 በመቶ በማደግ ወደ 1.7 ቢሊዮን ዶላር ተጠግቷል።

ℹ ቡርኪና ፋሶ የሀገር ውስጥ ወርቅ የማጣራት አቅሟን እያጠናከረች ትገኛለች፤ መስከረም 18 የመጀመሪያውን ብሔራዊ የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ በኦጋዱጉ ይፋ አድርጋለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0