የኢትዮጵያ እና ቻይና የባህል ሕክምና ትብብርን ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ እና ቻይና የባህል ሕክምና ትብብርን ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

 

የቻይና ከፍተኛ የባህል ሕክምና ልዑክ በአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት ጉብኝት በማድረግ በዘርፉ በጋራ መሥራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል።

 

ባህላዊ ሕክምና የተናጠል ሕመሞችን ከማከም ይልቅ በሰው አካል እና በተፈጥሮ መካከል ሚዛን መፍጠር ላይ ያተኮረ መሆኑን በአንሁይ የቻይና ሕክምና ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር እና የልዑኩ መሪ የሆኑት ጉ ዢሻን ገልጸዋል።

 

የስፑትኒክ አፍሪካ ቪዲዮ በጉብኝቱ ወቅት የተነሱ ዝርዝር ሐሳቦችን ይዟል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0