https://amh.sputniknews.africa/20261112/5871247.html
የአውሮፓ ሕብረት በኒጀር እና በአልጄሪያ መካከል በተደረገው ወታደራዊ ስምምነት ላይ የነበረውን አቋም ቀየረ
የአውሮፓ ሕብረት በኒጀር እና በአልጄሪያ መካከል በተደረገው ወታደራዊ ስምምነት ላይ የነበረውን አቋም ቀየረ
Sputnik አፍሪካ
የአውሮፓ ሕብረት በኒጀር እና በአልጄሪያ መካከል በተደረገው ወታደራዊ ስምምነት ላይ የነበረውን አቋም ቀየረ"አልጄሪያ በኒጀር ወታደሮችን ለማሰማራት ያሳለፈችው ውሳኔ በአልጄሪያ እና በኒጀር የሁለትዮሽ ግንኙነት ማዕቀፍ ውስጥ የሚወድቅ... 12.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-12T13:24+0300
2026-11-12T13:24+0300
2026-11-12T13:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0c/5871094_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_17e7323749b59b367a9dc5ef7a413f13.jpg
የአውሮፓ ሕብረት በኒጀር እና በአልጄሪያ መካከል በተደረገው ወታደራዊ ስምምነት ላይ የነበረውን አቋም ቀየረ"አልጄሪያ በኒጀር ወታደሮችን ለማሰማራት ያሳለፈችው ውሳኔ በአልጄሪያ እና በኒጀር የሁለትዮሽ ግንኙነት ማዕቀፍ ውስጥ የሚወድቅ ነው" ሲሉ የአውሮፓ ሕብረት ቃል አቀባይ አኑዋር ኤል አኑኒ ማክሰኞ ዕለት ያልተጠበቀ መግለጫ ሰጥተዋል። ቀደም ሲል ጥቅምት 20 ላይ በኒጀር እና በአልጄሪያ መካከል ስለተደረገው ወታደራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስምምነት "ስፋት፣ ዓላማ እና መነሻዎች" ቃል አቀባዩ ማብራሪያ መጠየቃቸው ይታወሳል። ይህን ተከትሎ የአውሮፓ ኀብረት በሁለት ሉዓላዊ ሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብቷል በሚል በተለይም ከኒጀር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጠንካራ ትችት ገጥሞት ነበር። የአውሮፓ ሕብረት ተወካይ የሰጧቸውን ሁለት እርስ በርሳቸው የሚቃረኑ መግለጫዎች የያዘውን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአውሮፓ ሕብረት በኒጀር እና በአልጄሪያ መካከል በተደረገው ወታደራዊ ስምምነት ላይ የነበረውን አቋም ቀየረ
Sputnik አፍሪካ
የአውሮፓ ሕብረት በኒጀር እና በአልጄሪያ መካከል በተደረገው ወታደራዊ ስምምነት ላይ የነበረውን አቋም ቀየረ
2026-11-12T13:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0c/5871094_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_b28b833ed02bdb4247212b6972df4d49.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአውሮፓ ሕብረት በኒጀር እና በአልጄሪያ መካከል በተደረገው ወታደራዊ ስምምነት ላይ የነበረውን አቋም ቀየረ
13:24 12.11.2026 (የተሻሻለ: 13:34 12.11.2026) የአውሮፓ ሕብረት በኒጀር እና በአልጄሪያ መካከል በተደረገው ወታደራዊ ስምምነት ላይ የነበረውን አቋም ቀየረ
"አልጄሪያ በኒጀር ወታደሮችን ለማሰማራት ያሳለፈችው ውሳኔ በአልጄሪያ እና በኒጀር የሁለትዮሽ ግንኙነት ማዕቀፍ ውስጥ የሚወድቅ ነው" ሲሉ የአውሮፓ ሕብረት ቃል አቀባይ አኑዋር ኤል አኑኒ ማክሰኞ ዕለት ያልተጠበቀ መግለጫ ሰጥተዋል።
ቀደም ሲል ጥቅምት 20 ላይ በኒጀር እና በአልጄሪያ መካከል ስለተደረገው ወታደራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስምምነት "ስፋት፣ ዓላማ እና መነሻዎች" ቃል አቀባዩ ማብራሪያ መጠየቃቸው ይታወሳል።
ይህን ተከትሎ የአውሮፓ ኀብረት በሁለት ሉዓላዊ ሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብቷል በሚል በተለይም ከኒጀር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጠንካራ ትችት ገጥሞት ነበር።
የአውሮፓ ሕብረት ተወካይ የሰጧቸውን ሁለት እርስ በርሳቸው የሚቃረኑ መግለጫዎች የያዘውን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X