የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ዳጋቶ ኩምቤ 12ኛውን "የአፍሪካ የሶርሲንግ እና ፋሽን ሳምንት አዲስ 2026" በይፋ ከፈቱ

ሰብስክራይብ

የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ዳጋቶ ኩምቤ 12ኛውን "የአፍሪካ የሶርሲንግ እና ፋሽን ሳምንት አዲስ 2026" በይፋ ከፈቱ

በመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍጹም ከተማን ጨምሮ ከአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና የተቋማት መሪዎች ተገኝተዋል።

በዝግጅቱ ላይ ከ30 በላይ ሀገራት የተውጣጡ ከ200 በላይ የጨርቃጨርቅ፣ አልባሳት፣ ቆዳ እና ፋሽን አምራቾች እንዲሁም ከ70 ሀገራት የመጡ ከ6,000 በላይ የንግድ ጎብኚዎች እንደሚሳተፉ አስተባባሪዎቹ ገልጸዋል።

ስፑትኒክ አፍሪካ የዝግጅቱ ይፋዊ የሚዲያ አጋር ነው፡፡

በስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ የተቀረጸ ቪዲዮ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0