ከቅኝ ግዛት ሥርዓት የተላቀቀ የአፍሪካ መምህራን ሥልጠና፤ የዓሳ ማቀነባበር እና ንግድ ትስስር በኢትዮጵያ
07:00 11.11.2026 (የተሻሻለ: 16:22 14.11.2026)
ከቅኝ ግዛት ሥርዓት የተላቀቀ የአፍሪካ መምህራን ሥልጠና፤ የዓሳ ማቀነባበር እና ንግድ ትስስር በኢትዮጵያ
ሰብስክራይብ
ቀጥታ የውጭውን ዓለም የሥርዓተ ትምህርት ከኢትዮጵያውያን ህይወት ጋር ብዙም ግንኙነት የሌለው፣ ልጆቹን ትራንስፎርም የማያደርግ፣ አካባቢውን የማይለውጥ፣ አካባቢውን ያልተገነዘበ ሥርዓተ ትምህርት ታመጣና [......] ኢትዮጵያ አምጥተህ ስታስቀምጠው አይገጣጠምም፡፡” ሲሉ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋ እና የትምህርት ኮሌጅ የሳይንስ ትምህርት ረዳት ፕሮፌሰር እንዲሁም በት/ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት አማካሪ ምክር ቤት አባል የሆኑት ዶ/ር ሰለሞን በላይ ለአፍሪካን ሃይትስ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው የአፍሪካን ሃይትስ ዝግጅታችን፡-
🔈በክፍል አንድ፡ የአፍሪካ መምህራን ሥልጠናን ከቅኝ ግዛት የሥልጠና ሥርዓት ነፃ ማድረግ ምን ማለት እንደሆነ፤ የአፍሪካን ጥበብ፣ ባህል እና ማንነት ወደ ትምህርት ዋና ማዕከል መመለስ እንዴት እንደሚቻል፤ እንዲሁም አፍሪካ የትምህርት ሥርዓቷን የራሷን እውነታዎች እንዲያንፀባርቁ አድርጋ ዳግም እንዴት መቅረጽ እንደምትችል ከዶ/ር ሰለሞን በላይ ጋር የተወያየንበት ሲሆን፤
🎧በክፍል ሁለት፡ በአፍሪካ የሴቶች ዓሳ ማቀነባበር እና ንግድ ትስስር ማህበር የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ከሆኑት ከቅድስት ዘላለም ጋር በመሆን በኢትዮጵያ ውስጥ በዓሳ ማቀነባበር እና ንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ ሴቶች ያሉበትን ሁኔታ፣ የሚያስፈልጋቸውን የፖሊሲ ድጋፍ እና የወደፊት ዕቅዶች ላይ ቃኝተነዋል፡፡
🔊 ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡ ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox