https://amh.sputniknews.africa/20261111/5863919.html
የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት እና የኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ ተጠቃሚነት፦ ሉዓላዊነት እና የልማት ፋይናንስ
የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት እና የኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ ተጠቃሚነት፦ ሉዓላዊነት እና የልማት ፋይናንስ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የሶስተኛውን የራሽያ-አፍሪካ ጉባኤ ውጤቶች፣ የኢትዮጵያን ስትራቴጂካዊ የጂኦፖለቲካ አቀማመጥ እና የብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች እንፈትሻለን። ለዚህም የቀጣናዊና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኝ ብሩክ መላኩ እንዲሁም... 11.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-11T17:54+0300
2026-11-11T17:54+0300
2026-11-11T17:54+0300
continental drift
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0b/5863760_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_fc5d6f72628cb6c96294e3d295592ee4.png
የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት እና የኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ ተጠቃሚነት፦ ሉዓላዊነት እና የልማት ፋይናንስ
Sputnik አፍሪካ
" ኢትዮጵያ እንደ ቀይ ባሕር ያሉትን ቁልፍ ብሔራዊ እና ክልላዊ ፍላጎቶቿን ለማራመድ የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት መድረክን በስትራቴጂካዊ መንገድ መጠቀም ትችላለች። ከብሪክስ ፕላስ ማዕቀፍ ጋር የሞስኮን ድጋፍ በማግኘት፣ ኢትዮጵያ አማራጭ የልማት ፋይናንስ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የተስፋፉ የንግድ ኮሪደሮችን ማግኘት ትችላለች፤ እንዲሁም ከተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ቪቶ የማድረግ ስልጣን ካለው ቋሚ አባል ጋር የዲፕሎማሲ ግንኙነት በመፍጠር አንድ ወገን የሆኑ የውጭ ፖለቲካዊ ጫናዎችን መመከት ይቻላል። ኢትዮጵያ በውሃ ኤሌክትሪክ እና በኑክሌር ኃይል ማመንጫዎች ላይ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ፣ የሀገር ውስጥ ማዳበሪያ ምርትን ለማሳደግ እንዲሁም በምሥራቅ አፍሪካ አካባቢ ዲፕሎማሲያዊ ስምምነትን፣ የኢኮኖሚ ውህደትን እና የባህር ንግድ ትስስርን ለማጎልበት የሩሲያን ኢኮኖሚያዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ተሳትፎ መጠቀም ትችላለች። ይህ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት፣ ብሔራዊ ደህንነት እና ከሁሉም በላይ ለብሔራዊ ጥቅሞቿ ዋስትና ለመስጠት እጅግ ወሳኝ ነው።"ሲሉ የቀጣናዊና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኝ ብሩክ መላኩ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የሶስተኛውን የራሽያ-አፍሪካ ጉባኤ ውጤቶች፣ የኢትዮጵያን ስትራቴጂካዊ የጂኦፖለቲካ አቀማመጥ እና የብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች እንፈትሻለን። ለዚህም የቀጣናዊና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኝ ብሩክ መላኩ እንዲሁም የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያና ምሁር ከሆኑት ከተሬቻ ባልቻ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፦
በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የሶስተኛውን የራሽያ-አፍሪካ ጉባኤ ውጤቶች፣ የኢትዮጵያን ስትራቴጂካዊ የጂኦፖለቲካ አቀማመጥ እና የብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች እንፈትሻለን። ለዚህም የቀጣናዊና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኝ ብሩክ መላኩ እንዲሁም የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያና ምሁር ከሆኑት ከተሬቻ ባልቻ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፦ ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0b/5863760_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_79b48f3626ba064479447929673b2f17.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት እና የኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ ተጠቃሚነት፦ ሉዓላዊነት እና የልማት ፋይናንስ
" ኢትዮጵያ እንደ ቀይ ባሕር ያሉትን ቁልፍ ብሔራዊ እና ክልላዊ ፍላጎቶቿን ለማራመድ የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት መድረክን በስትራቴጂካዊ መንገድ መጠቀም ትችላለች። ከብሪክስ ፕላስ ማዕቀፍ ጋር የሞስኮን ድጋፍ በማግኘት፣ ኢትዮጵያ አማራጭ የልማት ፋይናንስ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የተስፋፉ የንግድ ኮሪደሮችን ማግኘት ትችላለች፤ እንዲሁም ከተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ቪቶ የማድረግ ስልጣን ካለው ቋሚ አባል ጋር የዲፕሎማሲ ግንኙነት በመፍጠር አንድ ወገን የሆኑ የውጭ ፖለቲካዊ ጫናዎችን መመከት ይቻላል። ኢትዮጵያ በውሃ ኤሌክትሪክ እና በኑክሌር ኃይል ማመንጫዎች ላይ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ፣ የሀገር ውስጥ ማዳበሪያ ምርትን ለማሳደግ እንዲሁም በምሥራቅ አፍሪካ አካባቢ ዲፕሎማሲያዊ ስምምነትን፣ የኢኮኖሚ ውህደትን እና የባህር ንግድ ትስስርን ለማጎልበት የሩሲያን ኢኮኖሚያዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ተሳትፎ መጠቀም ትችላለች። ይህ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት፣ ብሔራዊ ደህንነት እና ከሁሉም በላይ ለብሔራዊ ጥቅሞቿ ዋስትና ለመስጠት እጅግ ወሳኝ ነው።"ሲሉ የቀጣናዊና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኝ ብሩክ መላኩ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው
የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የሶስተኛውን የራሽያ-አፍሪካ ጉባኤ ውጤቶች፣ የኢትዮጵያን ስትራቴጂካዊ የጂኦፖለቲካ አቀማመጥ እና የብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች እንፈትሻለን። ለዚህም
የቀጣናዊና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኝ ብሩክ መላኩ እንዲሁም የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያና ምሁር ከሆኑት ከተሬቻ ባልቻ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፦
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ
Apple Podcasts –
Deezer –
Afripods –
Spotify –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox