https://amh.sputniknews.africa/20261111/5863390.html
የጤና ስርዓት ትራንስፎርሜሽን እና የሩሲያ-ኢትዮጵያ አግሮ-ኢኖቬሽን ትብብር
የጤና ስርዓት ትራንስፎርሜሽን እና የሩሲያ-ኢትዮጵያ አግሮ-ኢኖቬሽን ትብብር
Sputnik አፍሪካ
በሆሳዕናው 28ኛው የጤና ዘርፍ ግምገማ እና በአዲስ አበባው የሩሲያ-ኢትዮጵያ አግሮ-ኢኖቬሽን ፌስቲቫል ሀገሪቱ ሪፎርምን፣ ሳይንስንና ዓለም አቀፍ ትብብርን በመጠቀም የዜጎችን ህይወት ለማሻሻል የምታደርገውን ጥረት ያሳያሉ። 11.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-11T23:00+0300
2026-11-11T23:00+0300
2026-11-11T23:00+0300
drum of changes
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0b/5863232_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_2699a3ad5566487ed16e318997d9acd0.png
የጤና ስርዓት ትራንስፎርሜሽን እና የሩሲያ-ኢትዮጵያ አግሮ-ኢኖቬሽን ትብብር
Sputnik አፍሪካ
የጤና ስርዓት ትራንስፎርሜሽን እና የሩሲያ-ኢትዮጵያ አግሮ-ኢኖቬሽን ትብብር
በሆሳዕናው 28ኛው የጤና ዘርፍ ግምገማ እና በአዲስ አበባው የሩሲያ-ኢትዮጵያ አግሮ-ኢኖቬሽን ፌስቲቫል ሀገሪቱ ሪፎርምን፣ ሳይንስንና ዓለም አቀፍ ትብብርን በመጠቀም የዜጎችን ህይወት ለማሻሻል የምታደርገውን ጥረት ያሳያሉ።ከኢፌዲሪ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ጋር ቆይታ ባደረግንበት የዛሬው ድራም ኦቭ ቼንጅስ ቀዳሚ ጥንቅራችን፣ በሆሳዕና የተካሄደው 28ኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የጤና ዘርፍ ግምገማ ጠንካራ የጤና ስርዓት መገንባት ላይ ማተኮሩን እንመለከታለን። ሁለተኛው የዝግጅታችን ክፍል ደግሞ በአዲስ አበባ የተካሄደው የሩሲያ-ኢትዮጵያ አግሮ-ኢኖቬሽን ፌስቲቫል ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ ያለዉን ሚና የምንቅቃኝበት ነው። ለዚህም ከተለያዩ አካባቢዎች ከመጡ ተሳታፊዎች ጋር ቆይታ አድርገናል። 🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በአማርኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0b/5863232_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_cd63662a5cf8e0176af0767ef0b0bf8f.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
የጤና ስርዓት ትራንስፎርሜሽን እና የሩሲያ-ኢትዮጵያ አግሮ-ኢኖቬሽን ትብብር
ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
በሆሳዕናው 28ኛው የጤና ዘርፍ ግምገማ እና በአዲስ አበባው የሩሲያ-ኢትዮጵያ አግሮ-ኢኖቬሽን ፌስቲቫል ሀገሪቱ ሪፎርምን፣ ሳይንስንና ዓለም አቀፍ ትብብርን በመጠቀም የዜጎችን ህይወት ለማሻሻል የምታደርገውን ጥረት ያሳያሉ።
[…] ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎቻችን በመከላከል፣ በአክሞ ማዳን እና በመጀመሪያ ደረጃ ጤና እንክብካቤ ላይ ያተኮሩ ናቸው፤ ከኮቪድ በኋላ የመጡ ለውጦችን በመመርመርም ዲጂታላይዜሽንን እና የቤት ውስጥ ሕክምናን ከስትራቴጂያችን ጋር አቀናጅተናል” ሲሉ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ከ
ኢፌዲሪ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ጋር ቆይታ ባደረግንበት የዛሬው
ድራም ኦቭ ቼንጅስ ቀዳሚ ጥንቅራችን፣ በሆሳዕና የተካሄደው 28ኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የጤና ዘርፍ ግምገማ ጠንካራ የጤና ስርዓት መገንባት ላይ ማተኮሩን እንመለከታለን። ሁለተኛው የዝግጅታችን ክፍል ደግሞ በአዲስ አበባ የተካሄደው የሩሲያ-ኢትዮጵያ አግሮ-ኢኖቬሽን ፌስቲቫል ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ ያለዉን ሚና የምንቅቃኝበት ነው። ለዚህም ከተለያዩ አካባቢዎች ከመጡ ተሳታፊዎች ጋር ቆይታ አድርገናል።
🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በአማርኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox