'በአቡ ዳቢ ከፍተኛ ሰብአዊ የጦር እስረኞች ልውውጥ ስምምነት ተደርጓል' - የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ኩሽነር

ሰብስክራይብ

'በአቡ ዳቢ ከፍተኛ ሰብአዊ የጦር እስረኞች ልውውጥ ስምምነት ተደርጓል' - የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ኩሽነር

አክለውም ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር ለመገናኘት ከልዩ መልዕክተኛ ዊትኮፍ ጋር በመሆን ወደ ሞስኮ እንደሚጓዙ ገልጸዋል።

ተጨማሪ መግለጫዎች፦

🟠 ለዩክሬን በሚሰጡ የደህንነት ዋስትናዎች ላይ ከፍተኛ መሻሻል ተመዝግቧል፡፡

🟠 የአውሮፓ ሀገራትን በድርድሩ ውስጥ ለማሳተፍ አስቻይ ዕድሎች በመፈለግ ላይ ናቸው፡፡

🟠 አውሮፓውያን እነርሱን ወክሎ የሚናገር አንድ ሰው መምረጥ ቢችሉ፤ ይህ ሩሲያውያን በድርድሩ እንዲያካቷቸው ከማድረግ በላይ ትልቅ ስኬት ይሆን ነበር፡፡

🟠 በአቡ ዳቢ የተካሄደው የሩሲያ እና ዩክሬን ውይይት "ጥሩ የመጀመሪያ እርምጃ" ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0