የቶጎ ዲዛይነር በሩሲያ የፋሽን ፌስቲቫል ልዩ ሽልማት ተሸለመች

ሰብስክራይብ

የቶጎ ዲዛይነር በሩሲያ የፋሽን ፌስቲቫል ልዩ ሽልማት ተሸለመች

የቶጎዋ ዲዛይነር ዲዳቪ ጄሚማ ሚሲ ማሁ የልብስ ዲዛይን ስብስብ በኖቮሲቢርስክ ከተማ በተካሄደው 10ኛው ክራስኒ ፕሮስፔክት የዲዛይን፣ ጥበባት እና አርክቴክቸር የዓለም አቀፍ ፌስቲቫል ላይ ልዩ ሽልማት ማሸነፉን የፌስቲቫሉ ድረ-ገጽ አስታውቋል።

የልብስ ዲዛይን ስብስቡ ቁልፍ ነጥቦች፦

🟠 የምዕራብ አፍሪካ ባህላዊ እሴቶችን መሠረት ያደረገ ነው፡፡

🟠ብሔራዊ እሴቶችን በዘመናዊ የፋሽን ቅርጾች ያንጸባርቃል፡፡

🟠ከሴኔጋል እና ጋና ባህላዊ ጨርቆች የተሰሩ አልባሳትን ያካተተ ነው።

ℹ ከጥቅምት 28 እስከ ሕዳር 5 በኖቮሲቢርስክ የሚካሄደው ክራስኒ ፕሮስፔክት ፌስቲቫል፤ ሙያዊ ዲዛይንን የሚያበረታታ፣ ወጣት ባለክህሎቶችን የሚደግፍ እና ዓለም አቀፍ የፈጠራ ትብብርን የሚያጠናክር ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0