የአውሮፓውያን መግለጫዎች በዩክሬን ሰላም ለማስፈን ፍላጎት እንዳላቸው የሚያሳዩ አይደሉም - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaየአውሮፓውያን መግለጫዎች በዩክሬን ሰላም ለማስፈን ፍላጎት እንዳላቸው የሚያሳዩ አይደሉም - ክሬምሊን
የአውሮፓውያን መግለጫዎች በዩክሬን ሰላም ለማስፈን ፍላጎት እንዳላቸው የሚያሳዩ አይደሉም - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.11.2026
ሰብስክራይብ

የአውሮፓውያን መግለጫዎች በዩክሬን ሰላም ለማስፈን ፍላጎት እንዳላቸው የሚያሳዩ አይደሉም - ክሬምሊን

የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የሰጧቸው ተጨማሪ መግለጫዎች፦

🟠 በአሁኑ ወቅት ሩሲያ ከአውሮፓ ጋር የምታደርገው ግንኙነት ግልጽ ራዕይ የለውም፤ ነገር ግን ይህ ጉዳይ በሂደት በሆነ ወቅት ላይ ይመከርበታል፡፡

🟠 ፕሬዝዳንት ፑቲን የጀርመኑን ሜርዝ ጨምሮ ከአውሮፓውያን ጋር ለሚደረጉ ግንኙነቶች ክፍት ናቸው፡፡

🟠 ከአሜሪካውያን ጋር ያለው ግንኙነት ይቀጥላል፡፡

🟠 የዩክሬን ሰላም ስምምነት ጉዳይ በአንድም በሌላ መንገድ በሩሲያ እና አሜሪካ ከፍተኛ አመራሮች ውይይት አጀንዳ ላይ ይገኛል፡፡

🟠 ፕሬዝዳንት ፑቲን በአቡ ዳቢ ስለተካሄደው ውይይት ሙሉ ሪፖርት ይደርሳቸዋል፡፡

🟠ፕሬዝዳንት ፑቲን በማያሚ ወደሚካሄደው የቡድን 20 ጉባኤ ስለሚያደርጉት ጉዞ እስካሁን የመጨረሻ ውሳኔ አልተሰጠም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0