https://amh.sputniknews.africa/20261111/5858892.html
ዩክሬን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎቿ ላይመለሱ በመሰደዳቸው ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር መመናመን ገጥሟታል
ዩክሬን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎቿ ላይመለሱ በመሰደዳቸው ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር መመናመን ገጥሟታል
Sputnik አፍሪካ
#sputnikinfographics | ዩክሬን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎቿ ላይመለሱ በመሰደዳቸው ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር መመናመን ገጥሟታል እ.ኤ.አ. ከ2022 ጀምሮ በኪዬቭ አስተዳደር ቁጥጥር ስር ካሉ ግዛቶች ወደ 10 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የተሰደዱ... 11.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-11T12:25+0300
2026-11-11T12:25+0300
2026-11-11T12:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0b/5858739_0:371:1080:979_1920x0_80_0_0_804bcbb64c5b40a62cbd059009fe9931.jpg
#sputnikinfographics | ዩክሬን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎቿ ላይመለሱ በመሰደዳቸው ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር መመናመን ገጥሟታል እ.ኤ.አ. ከ2022 ጀምሮ በኪዬቭ አስተዳደር ቁጥጥር ስር ካሉ ግዛቶች ወደ 10 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የተሰደዱ ሲሆን፤ ከአገር ውጭ ከሚኖሩት አብዛኞቹ ዩክሬናውያን የመመለስ ፍላጎት የላቸውም። ይህም ሀገሪቱን ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ማሽቆልቆል ቀውስ ውስጥ ከቷታል።በተጨማሪም ሀገሪቱ በታሪክ ዝቅተኛ ሆኖ በተመዘገበ የወሊድ ምጣኔ ውስጥ ያለች ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት የሞት ምጣኔ ከልደት ምጣኔ ጋር ሲነፃፀር ከ 3 (ሞት) ለ 1 (ልደት) በላይ ሆኖ ተመዝግቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዩክሬን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎቿ ላይመለሱ በመሰደዳቸው ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር መመናመን ገጥሟታል
Sputnik አፍሪካ
ዩክሬን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎቿ ላይመለሱ በመሰደዳቸው ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር መመናመን ገጥሟታል
2026-11-11T12:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0b/5858739_0:270:1080:1080_1920x0_80_0_0_45f2533d189d3c4414956323da567bf2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዩክሬን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎቿ ላይመለሱ በመሰደዳቸው ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር መመናመን ገጥሟታል
12:25 11.11.2026 (የተሻሻለ: 12:34 11.11.2026) #sputnikinfographics | ዩክሬን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎቿ ላይመለሱ በመሰደዳቸው ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር መመናመን ገጥሟታል
እ.ኤ.አ. ከ2022 ጀምሮ በኪዬቭ አስተዳደር ቁጥጥር ስር ካሉ ግዛቶች ወደ 10 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የተሰደዱ ሲሆን፤ ከአገር ውጭ ከሚኖሩት አብዛኞቹ ዩክሬናውያን የመመለስ ፍላጎት የላቸውም። ይህም ሀገሪቱን ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ማሽቆልቆል ቀውስ ውስጥ ከቷታል።
በተጨማሪም ሀገሪቱ በታሪክ ዝቅተኛ ሆኖ በተመዘገበ የወሊድ ምጣኔ ውስጥ ያለች ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት የሞት ምጣኔ ከልደት ምጣኔ ጋር ሲነፃፀር ከ 3 (ሞት) ለ 1 (ልደት) በላይ ሆኖ ተመዝግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X