https://amh.sputniknews.africa/20261111/5858668.html
በኢትዮጵያ ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ክፍት የመንግሥት የሥራ መደቦች አሉ፤ የሠራተኛ ቅነሳ ዕቅድ የለም - የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን
በኢትዮጵያ ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ክፍት የመንግሥት የሥራ መደቦች አሉ፤ የሠራተኛ ቅነሳ ዕቅድ የለም - የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ክፍት የመንግሥት የሥራ መደቦች አሉ፤ የሠራተኛ ቅነሳ ዕቅድ የለም - የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንየሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር )፣ በፌዴራልና ክልል ደረጃ ከታወቁት 6.5 ሚሊዮን በላይ የመንግሥት የሥራ... 11.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-11T11:45+0300
2026-11-11T11:45+0300
2026-11-11T11:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0b/5858515_1:0:847:476_1920x0_80_0_0_9d14fc1867b1f9e3b43d3f625a097ebd.jpg
በኢትዮጵያ ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ክፍት የመንግሥት የሥራ መደቦች አሉ፤ የሠራተኛ ቅነሳ ዕቅድ የለም - የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንየሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር )፣ በፌዴራልና ክልል ደረጃ ከታወቁት 6.5 ሚሊዮን በላይ የመንግሥት የሥራ መደቦች ውስጥ 2.3 ሚሊዮኑ በሠራተኛ የተያዙ ሲሆን፣ ከ4.2 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ደግሞ ክፍት መሆናቸውን ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ገልጸዋል።ኮሚሽነሩ እንዳስታወቁት፣ የመንግሥት የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ዋና ዓላማ ሠራተኞችን መቀነስ ሳይሆን ብቃታቸውን፣ ክህሎታቸውንና የሥራ አፈጻጸማቸውን ማሳደግ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኢትዮጵያ ከ4
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ ከ4
2026-11-11T11:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0b/5858515_107:0:742:476_1920x0_80_0_0_a203867bef0219f75e265d6116fcb63a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኢትዮጵያ ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ክፍት የመንግሥት የሥራ መደቦች አሉ፤ የሠራተኛ ቅነሳ ዕቅድ የለም - የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን
11:45 11.11.2026 (የተሻሻለ: 11:54 11.11.2026) በኢትዮጵያ ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ክፍት የመንግሥት የሥራ መደቦች አሉ፤ የሠራተኛ ቅነሳ ዕቅድ የለም - የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን
የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር )፣ በፌዴራልና ክልል ደረጃ ከታወቁት 6.5 ሚሊዮን በላይ የመንግሥት የሥራ መደቦች ውስጥ 2.3 ሚሊዮኑ በሠራተኛ የተያዙ ሲሆን፣ ከ4.2 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ደግሞ ክፍት መሆናቸውን ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ገልጸዋል።
ኮሚሽነሩ እንዳስታወቁት፣ የመንግሥት የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ዋና ዓላማ ሠራተኞችን መቀነስ ሳይሆን ብቃታቸውን፣ ክህሎታቸውንና የሥራ አፈጻጸማቸውን ማሳደግ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X