ዝርያው እንደጠፋ ይታሰብ የነበረው የኢትዮጵያ "የውሃ አይጥ" ከመቶ ዓመት በኋላ ተገኘ

ሰብስክራይብ

ዝርያው እንደጠፋ ይታሰብ የነበረው የኢትዮጵያ "የውሃ አይጥ" ከመቶ ዓመት በኋላ ተገኘ

እ.አ.አ. ከ1927 ወዲህ በዱር ታይቶ የማያውቀውና እንደጠፋ ይቆጠር የነበረው ብቸኛው የኢትዮጵያ የውሃ አይጥ (ኒሎፔጋሚስ ፕለምፒየስ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በሚገኘው የያዩ የቡና ደን ውስጥ በሳይንቲስቶች ዳግም ተገኝቷል።

ስለዚህ አስደናቂ ግኝት እና እንስሳው ስላለው ልዩ ባህሪያት በጥበብ የተቀናበረውን የስፑትኒክ አፍሪካን የቪዲዮ ግራፊክስ ተመልክተው የበለጠ ይወቁ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0