https://amh.sputniknews.africa/20261110/5854503.html
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቱርኩ ፕሬዝዳንት ጣይብ ኤርዶጋን ጋር በአንታሊያ ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቱርኩ ፕሬዝዳንት ጣይብ ኤርዶጋን ጋር በአንታሊያ ተወያዩ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቱርኩ ፕሬዝዳንት ጣይብ ኤርዶጋን ጋር በአንታሊያ ተወያዩ በኮፕ31 የመሪዎች ጉባኤ ዋዜማ በቱርክ አንታሊያ ከተማ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከቱርክ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ጋር የሁለትዮሽ... 10.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-10T19:53+0300
2026-11-10T19:53+0300
2026-11-10T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0a/5854804_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_818e98991474cdf5730511890c27421c.jpg
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቱርኩ ፕሬዝዳንት ጣይብ ኤርዶጋን ጋር በአንታሊያ ተወያዩ በኮፕ31 የመሪዎች ጉባኤ ዋዜማ በቱርክ አንታሊያ ከተማ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከቱርክ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል። ”በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጠንካራ አጋርነት መሠረት በማድረግ፣ የሁለትዮሽ ትብብራችንን የበለጠ ማጠናከር በሚቻልባቸው ዕድሎች ላይ ተወያይተናል።” ብለዋል፡፡ በተጨማሪም ቱርክዬ ኮፕ31ን ለማስተናገድ ያደረገችውን ዝግጅት እና ጉባኤው በስኬት እንዲጠናቀቅ እያሳየች ያለውን ጥረት አድናቆታቸውን መግለጻቸውንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልፀዋል፡፡ “ይህም ኢትዮጵያ የኮፕ32 ፕሬዝዳንትነትን ለመረከብ በምታደርገው ዝግጅት ላይ የሚኖረውን አጋርነት እንዲሁም የጋራ ትኩረት በሚሹ ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመተባበር የሚያስችሉ ዕድሎችን ተመልክተናል።” ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0a/5854804_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_2c5b66455484f140d574f37606470329.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቱርኩ ፕሬዝዳንት ጣይብ ኤርዶጋን ጋር በአንታሊያ ተወያዩ
19:53 10.11.2026 (የተሻሻለ: 20:04 10.11.2026) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቱርኩ ፕሬዝዳንት ጣይብ ኤርዶጋን ጋር በአንታሊያ ተወያዩ
በኮፕ31 የመሪዎች ጉባኤ ዋዜማ በቱርክ አንታሊያ ከተማ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከቱርክ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል።
”በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጠንካራ አጋርነት መሠረት በማድረግ፣ የሁለትዮሽ ትብብራችንን የበለጠ ማጠናከር በሚቻልባቸው ዕድሎች ላይ ተወያይተናል።” ብለዋል፡፡
በተጨማሪም ቱርክዬ ኮፕ31ን ለማስተናገድ ያደረገችውን ዝግጅት እና ጉባኤው በስኬት እንዲጠናቀቅ እያሳየች ያለውን ጥረት አድናቆታቸውን መግለጻቸውንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልፀዋል፡፡
“ይህም ኢትዮጵያ የኮፕ32 ፕሬዝዳንትነትን ለመረከብ በምታደርገው ዝግጅት ላይ የሚኖረውን አጋርነት እንዲሁም የጋራ ትኩረት በሚሹ ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመተባበር የሚያስችሉ ዕድሎችን ተመልክተናል።”
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

