የትራፊክ አደጋ በኢትዮጵያ፦ በጎርጎሮሳውያኑ 2035 ዓመታዊ ሞት እስከ 66 ሺህ ሊያድግ ይችላል – ጥናት
18:55 10.11.2026 (የተሻሻለ: 19:04 10.11.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የትራፊክ አደጋ በኢትዮጵያ፦ በጎርጎሮሳውያኑ 2035 ዓመታዊ ሞት እስከ 66 ሺህ ሊያድግ ይችላል – ጥናት
የሕዝብ ቁጥር ዕድገት፣ ከተሜነት እና የተሽከርካሪዎች መብዛት ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያ በትራፊክ አደጋ የሚያልፉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል።
የ”ዲስከቨር ፐብሊክ ኸልዝ” ጥናት እንደሚያሳየው እ.አ.አ. በ2023፤ 35,050 የነበረው ዓመታዊ የሞት ቁጥር እ.አ.አ. በ2030 ወደ 53,211፣ እ.አ.አ. በ2035 ደግሞ ወደ 66,183 ከፍ ሊል ይችላል።
የጥናቱን ሙሉ ዝርዝር፣ የችግሩን ስፋት እና መፍትሔዎቹን በስፑትኒክ አፍሪካ ቪዲዮ ግራፊክስ ይመልከቱ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
