https://amh.sputniknews.africa/20261110/5853502.html
ሩሲያ በዓለም አቀፉ የፀረ-ቅኝ ግዛት ትግል ውስጥ ቁልፍ ሚና ተጫውታለች - የቀድሞው የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር
ሩሲያ በዓለም አቀፉ የፀረ-ቅኝ ግዛት ትግል ውስጥ ቁልፍ ሚና ተጫውታለች - የቀድሞው የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በዓለም አቀፉ የፀረ-ቅኝ ግዛት ትግል ውስጥ ቁልፍ ሚና ተጫውታለች - የቀድሞው የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትርየቀድሞው የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ያን ቻርኖጉርስኪ ለስፑትኒክ በሰጡት አስተያየት፤ ሶቪዬት ሕብረት እና በኋላም ሩሲያ ከምዕራባውያን ቅኝ... 10.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-10T18:45+0300
2026-11-10T18:45+0300
2026-11-10T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0a/5853349_19:0:1171:648_1920x0_80_0_0_e4cf494e3586f26d77b636edd0fbe1dc.jpg
ሩሲያ በዓለም አቀፉ የፀረ-ቅኝ ግዛት ትግል ውስጥ ቁልፍ ሚና ተጫውታለች - የቀድሞው የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትርየቀድሞው የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ያን ቻርኖጉርስኪ ለስፑትኒክ በሰጡት አስተያየት፤ ሶቪዬት ሕብረት እና በኋላም ሩሲያ ከምዕራባውያን ቅኝ ገዥ ኃይሎች ነፃ ለመውጣት ለሚታገሉ ሀገራት ከፍተኛ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ድጋፍ ማድረጋቸውን ገልጸዋል። ቻርኖጉርስኪ አክለውም፤ በዩራኒየም የበለፀገችውን ኒጀርን ለአብነት በመጥቀስ፤ በይፋ ነፃ የወጡ ሀገራት የተሟላ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት እንዲቀዳጁ በማድረግ ረገድ ሩሲያ የተጫወተችውን ሚና አጉልተው አሳይተዋል። የሞስኮ ታሪካዊ ድጋፍ ለአፍሪካ የነፃነት እንቅስቃሴዎች ያለው አስፈላጊነት በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንም በጉልህ የተነሳ ሲሆን፤ ፑቲን የአፍሪካ ሀገራትን የሩሲያ የረጅም ጊዜ ወዳጆች ሲሉ ገልጸዋቸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0a/5853349_163:0:1027:648_1920x0_80_0_0_709eafd0828e43af279523e3ba94bb42.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ በዓለም አቀፉ የፀረ-ቅኝ ግዛት ትግል ውስጥ ቁልፍ ሚና ተጫውታለች - የቀድሞው የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር
18:45 10.11.2026 (የተሻሻለ: 18:54 10.11.2026) ሩሲያ በዓለም አቀፉ የፀረ-ቅኝ ግዛት ትግል ውስጥ ቁልፍ ሚና ተጫውታለች - የቀድሞው የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር
የቀድሞው የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ያን ቻርኖጉርስኪ ለስፑትኒክ በሰጡት አስተያየት፤ ሶቪዬት ሕብረት እና በኋላም ሩሲያ ከምዕራባውያን ቅኝ ገዥ ኃይሎች ነፃ ለመውጣት ለሚታገሉ ሀገራት ከፍተኛ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ድጋፍ ማድረጋቸውን ገልጸዋል።
ቻርኖጉርስኪ አክለውም፤ በዩራኒየም የበለፀገችውን ኒጀርን ለአብነት በመጥቀስ፤ በይፋ ነፃ የወጡ ሀገራት የተሟላ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት እንዲቀዳጁ በማድረግ ረገድ ሩሲያ የተጫወተችውን ሚና አጉልተው አሳይተዋል።
የሞስኮ ታሪካዊ ድጋፍ ለአፍሪካ የነፃነት እንቅስቃሴዎች ያለው አስፈላጊነት በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንም በጉልህ የተነሳ ሲሆን፤ ፑቲን የአፍሪካ ሀገራትን የሩሲያ የረጅም ጊዜ ወዳጆች ሲሉ ገልጸዋቸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X