የአፍሪካ ህብረት ተለዋዋጭ በሆነው የዓለም ስረዓት ውስጥ ለአፍሪካ ድምፅ ሆኖ ይሆን?
የአፍሪካ ህብረት ተለዋዋጭ በሆነው የዓለም ስረዓት ውስጥ ለአፍሪካ ድምፅ ሆኖ ይሆን?
ሰብስክራይብ
አፍሪካ ከፍተኛ መጠን ያለው ወሳኝ የማዕድን እና የኃይል ሀብቶች ባለቤት ብትሆንም፣ ጥሬ ዕቃዎቿ አሁንም በሀገር ውስጥ በቂ የማቀናበር፣ የእሴት ጭማሪ እና የኢንዱስትሪ እሴት ሳይጨመርባቸው ወደውጭ ይላካሉ።
አፍሪካ ከተቀረው ዓለም ጋር ሊኖራት የሚገባው የውል መዋቅር ሁልጊዜም እሴት የሚጨምር፣ ጥሬ ዕቃዎቿን ማቀናበር እንድትችል የሚያደርግ እና እሴት ተጨምሮበት የተጠናቀቀ ምርት ወደ ውጭ እንድትልክ የሚአስችላት ሊሆን ይገባል [...] በእርግጥ የአፍሪካውያን እውነተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሃብት ግን የሰው ኃይል ነው። በስታቲስቲክስ እንደምናየውም የተማሩ፣ ዲግሪ ያላቸው እና መደበኛ ትምህርት የቀሰሙ አፍሪካውያን ቁጥር ከሌሎቹ ቦታዎች ሁሉ በልጦ ይገኛል” ሲሉ
ቺዶ ቻሺ ንዬሬን (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የአፍሪካ ህብረት ከንግግር እና መግለጫዎች ባለፈ ለአፍሪካ ችግሮች መፍትሄ ሊሆን እንዲሁም በዓለም አቀፍ የጂኦፖሊቲካ ፉክክር ውስጥ የአፍሪካን ጥቅም ማስጠበቅ ይችል እንደሆነ እንጠይቃለን። ለዚህም በደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ የታቦ እምበኪ የአፍሪካ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ትምህርት ቤት ባልደረባ ቺዶ ቻሺ ንዬሬን (ዶ/ር) አነጋግረናል።
🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox


