አላይድ ጎልድ ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያው የኩርሙክ የወርቅ ፋብሪካ የመጀመሪያውን ወርቅ ማምረቱን አስታወቀ

ሰብስክራይብ

አላይድ ጎልድ ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያው የኩርሙክ የወርቅ ፋብሪካ የመጀመሪያውን ወርቅ ማምረቱን አስታወቀ

ፋብሪካው በ2027 ዕቅዱ ከ240 ሺህ እስከ 270 ሺህ ወቄት ወርቅ እንዲሁም በ2028 በዓመት 300 ሺህ ወቄት ወርቅ ለማምረት ማቀዱን ኮርፖሬሽኑ ብመግለጫው ገልጿል።

የበለጠ ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0