https://amh.sputniknews.africa/20261110/5852143.html
የኢትዮጵያ ተማሪዎች በሩሲያውያን ፈጣሪዎች በለሙ የአፍሮ–ሮቦቲክ ቴክኖሎጂዎች ልምድ አገኙ
የኢትዮጵያ ተማሪዎች በሩሲያውያን ፈጣሪዎች በለሙ የአፍሮ–ሮቦቲክ ቴክኖሎጂዎች ልምድ አገኙ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ተማሪዎች በሩሲያውያን ፈጣሪዎች በለሙ የአፍሮ–ሮቦቲክ ቴክኖሎጂዎች ልምድ አገኙ ይህ የቴክኖሎጂ ልምድ ልውውጥ የተደረገው በአስትራክሃን ታቲሽቼቭ ስቴት ዩኒቨርሲቲ እና በሩሲያ የፌደራል ዓለም አቀፍ ሰብአዊ ትብብር ኤጀንሲ አማካይነት በተዘጋጀው... 10.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-10T17:05+0300
2026-11-10T17:05+0300
2026-11-10T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0a/5851990_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_6f1310bc751a3b962d810cac55a75982.jpg
የኢትዮጵያ ተማሪዎች በሩሲያውያን ፈጣሪዎች በለሙ የአፍሮ–ሮቦቲክ ቴክኖሎጂዎች ልምድ አገኙ ይህ የቴክኖሎጂ ልምድ ልውውጥ የተደረገው በአስትራክሃን ታቲሽቼቭ ስቴት ዩኒቨርሲቲ እና በሩሲያ የፌደራል ዓለም አቀፍ ሰብአዊ ትብብር ኤጀንሲ አማካይነት በተዘጋጀው የሩሲያ–ኢትዮጵያ የግብርና ፈጠራ ዐውደ-ርዕይ ላይ ነው። ከ500 በላይ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ የሁለተኛ ደረጃ እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እየተሳተፉ የሚገኙ ሲሆን በሚከተሉት መስኮች ዙሪያ ሳይንሳዊ ልምድ ተካፍለዋል።▪ በግብርና ሮቦቲክስ፣ ▪ በሥነ-ሕይወታዊ መረጃ፣▪ በአየር ንብረት ትንበያ እና ▪ መረጃ ትንታኔ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ ተማሪዎች በሩሲያውያን ፈጣሪዎች በለሙ የአፍሮ–ሮቦቲክ ቴክኖሎጂዎች ልምድ አገኙ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ተማሪዎች በሩሲያውያን ፈጣሪዎች በለሙ የአፍሮ–ሮቦቲክ ቴክኖሎጂዎች ልምድ አገኙ
2026-11-10T17:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0a/5851990_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_1fe5f5ebc02d4a6ab44f906fbdd527c7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ተማሪዎች በሩሲያውያን ፈጣሪዎች በለሙ የአፍሮ–ሮቦቲክ ቴክኖሎጂዎች ልምድ አገኙ
17:05 10.11.2026 (የተሻሻለ: 17:14 10.11.2026) የኢትዮጵያ ተማሪዎች በሩሲያውያን ፈጣሪዎች በለሙ የአፍሮ–ሮቦቲክ ቴክኖሎጂዎች ልምድ አገኙ
ይህ የቴክኖሎጂ ልምድ ልውውጥ የተደረገው በአስትራክሃን ታቲሽቼቭ ስቴት ዩኒቨርሲቲ እና በሩሲያ የፌደራል ዓለም አቀፍ ሰብአዊ ትብብር ኤጀንሲ አማካይነት በተዘጋጀው የሩሲያ–ኢትዮጵያ የግብርና ፈጠራ ዐውደ-ርዕይ ላይ ነው።
ከ500 በላይ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ የሁለተኛ ደረጃ እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እየተሳተፉ የሚገኙ ሲሆን በሚከተሉት መስኮች ዙሪያ ሳይንሳዊ ልምድ ተካፍለዋል።
▪ በግብርና ሮቦቲክስ፣
▪ በሥነ-ሕይወታዊ መረጃ፣
▪ በአየር ንብረት ትንበያ እና
▪ መረጃ ትንታኔ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X