የጊዛ ፒራሚዶች ድንቅ የዘመናዊ ሥነ-ጥበብ ዐውደ-ርዕይ በማስተናገድ እጅግ አስደናቂ እይታዎችን ፈጠሩ

ሰብስክራይብ

የጊዛ ፒራሚዶች ድንቅ የዘመናዊ ሥነ-ጥበብ ዐውደ-ርዕይ በማስተናገድ እጅግ አስደናቂ እይታዎችን ፈጠሩ

ስድስተኛው የ"ፎሬቨር ኢዝ ናው" ዘመናዊ የሥነ-ጥበብ ዐውደ-ርዕይ ከእሁድ ጀምሮ እስከ ሕዳር 19 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ከተለያዩ ሀገራት የተውጣጡ የስምንት ሠዓሊያንን ስራዎች ይቀርቡበታል።

ይህ ዝግጅት በዩኔስኮ፣ በቱሪዝም እና ጥንታዊ ቅርሶች ሚኒስቴር፣ በኤክስፒሪያንስ ኢጅፕት እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አጋርነትና ድጋፍ የተዘጋጀ ነው።

© ሮይተርስ / መሐመድ አብድ ኤል ጋኒ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0