https://amh.sputniknews.africa/20261109/5840894.html
የሩሲያ ባልቲክ የባሕር ኃይል ጦር ማሠልጠኛ መርከብ ከናይጄሪያ የባሕር ኃይል ጋር የጋራ የባሕር ላይ ወታደራዊ ልምምድ አካሄደች
የሩሲያ ባልቲክ የባሕር ኃይል ጦር ማሠልጠኛ መርከብ ከናይጄሪያ የባሕር ኃይል ጋር የጋራ የባሕር ላይ ወታደራዊ ልምምድ አካሄደች
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ባልቲክ የባሕር ኃይል ጦር ማሠልጠኛ መርከብ ከናይጄሪያ የባሕር ኃይል ጋር የጋራ የባሕር ላይ ወታደራዊ ልምምድ አካሄደች የሩሲያ "ፔሬኮፕ" የተሰኘች ማሠልጠኛ መርከብ በሌጎስ ወደብ ያደረገችውን ጉብኝት አጠናቃ ከወጣች በኋላ... 09.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-09T18:35+0300
2026-11-09T18:35+0300
2026-11-09T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/09/5840741_29:0:1252:688_1920x0_80_0_0_e68ea45bb78385db42f0361387340ecc.jpg
የሩሲያ ባልቲክ የባሕር ኃይል ጦር ማሠልጠኛ መርከብ ከናይጄሪያ የባሕር ኃይል ጋር የጋራ የባሕር ላይ ወታደራዊ ልምምድ አካሄደች የሩሲያ "ፔሬኮፕ" የተሰኘች ማሠልጠኛ መርከብ በሌጎስ ወደብ ያደረገችውን ጉብኝት አጠናቃ ከወጣች በኋላ ከናይጄሪያ የባሕር ኃይል ጋር የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ማካሄዷን የባሕር ኃይል ጦሩ የፕሬስ አገልግሎት አስታውቋል።ይህ የጋራ ልምምድ የናይጄሪያ ባሕር ኃይል "ዲፕ ብሉ አቡጃ" የተሰኘችውን የጥበቃ መርከብ እና ኤደብሊው139 ሄሊኮፕተር ያሳተፈ ሲሆን፤ ትኩረቱንም የተቀናጀ የመርከቦች እንቅስቃሴ፣ የባሕር ላይ መርከብ ጉዞ ደህንነት እና የተግባር ልምድ ልውውጥ ላይ አድርጓል። ከባሕር ላይ ልምምዱ ማጠናቀቅ በኋላ ፔሬኮፕ ማሠልጠኛ መርከብ በቤኒን ወደምትገኘው ኮቶኑ ወደብ ገብታለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/09/5840741_182:0:1099:688_1920x0_80_0_0_8a0e0493ab473364401cc800d760f74e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ባልቲክ የባሕር ኃይል ጦር ማሠልጠኛ መርከብ ከናይጄሪያ የባሕር ኃይል ጋር የጋራ የባሕር ላይ ወታደራዊ ልምምድ አካሄደች
18:35 09.11.2026 (የተሻሻለ: 18:44 09.11.2026) የሩሲያ ባልቲክ የባሕር ኃይል ጦር ማሠልጠኛ መርከብ ከናይጄሪያ የባሕር ኃይል ጋር የጋራ የባሕር ላይ ወታደራዊ ልምምድ አካሄደች
የሩሲያ "ፔሬኮፕ" የተሰኘች ማሠልጠኛ መርከብ በሌጎስ ወደብ ያደረገችውን ጉብኝት አጠናቃ ከወጣች በኋላ ከናይጄሪያ የባሕር ኃይል ጋር የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ማካሄዷን የባሕር ኃይል ጦሩ የፕሬስ አገልግሎት አስታውቋል።
ይህ የጋራ ልምምድ የናይጄሪያ ባሕር ኃይል "ዲፕ ብሉ አቡጃ" የተሰኘችውን የጥበቃ መርከብ እና ኤደብሊው139 ሄሊኮፕተር ያሳተፈ ሲሆን፤ ትኩረቱንም የተቀናጀ የመርከቦች እንቅስቃሴ፣ የባሕር ላይ መርከብ ጉዞ ደህንነት እና የተግባር ልምድ ልውውጥ ላይ አድርጓል።
ከባሕር ላይ ልምምዱ ማጠናቀቅ በኋላ ፔሬኮፕ ማሠልጠኛ መርከብ በቤኒን ወደምትገኘው ኮቶኑ ወደብ ገብታለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X