https://amh.sputniknews.africa/20261109/5837096.html
በኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ከ24.3 ቢሊዮን ብር በላይ ግብይት ተፈፅሟል - የመንግሥት ግዢና ንብረት ባለሥልጣን
በኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ከ24.3 ቢሊዮን ብር በላይ ግብይት ተፈፅሟል - የመንግሥት ግዢና ንብረት ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
በኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ከ24.3 ቢሊዮን ብር በላይ ግብይት ተፈፅሟል - የመንግሥት ግዢና ንብረት ባለሥልጣንበ2019 በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት ግዥ ሥርዓት በፕሮፎርማና ግልጽ ጨረታዎች ከ24.3 ቢሊዮን ብር በላይ ግብይት... 09.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-09T15:55+0300
2026-11-09T15:55+0300
2026-11-09T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/09/5836943_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_48358dfef36a8fcae059b164ee90fb59.jpg
በኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ከ24.3 ቢሊዮን ብር በላይ ግብይት ተፈፅሟል - የመንግሥት ግዢና ንብረት ባለሥልጣንበ2019 በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት ግዥ ሥርዓት በፕሮፎርማና ግልጽ ጨረታዎች ከ24.3 ቢሊዮን ብር በላይ ግብይት መፈጸሙን የመንግሥት ግዢና ንብረት ባለሥልጣን አስታውቋል። ባለሥልጣኑ እንደገለጸው፣ በ2018 በጀት ዓመት በ368 ባለበጀት የመንግሥት ተቋማት ከ50 ሺህ በላይ ጨረታዎች በማከናወን 597.6 ቢልዮን ብር የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ተፈጽሟል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ከ24
Sputnik አፍሪካ
በኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ከ24
2026-11-09T15:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/09/5836943_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_85c340bc6e847ed2b56a7e813fa50322.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ከ24.3 ቢሊዮን ብር በላይ ግብይት ተፈፅሟል - የመንግሥት ግዢና ንብረት ባለሥልጣን
15:55 09.11.2026 (የተሻሻለ: 16:04 09.11.2026) በኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ከ24.3 ቢሊዮን ብር በላይ ግብይት ተፈፅሟል - የመንግሥት ግዢና ንብረት ባለሥልጣን
በ2019 በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት ግዥ ሥርዓት በፕሮፎርማና ግልጽ ጨረታዎች ከ24.3 ቢሊዮን ብር በላይ ግብይት መፈጸሙን የመንግሥት ግዢና ንብረት ባለሥልጣን አስታውቋል።
ባለሥልጣኑ እንደገለጸው፣ በ2018 በጀት ዓመት በ368 ባለበጀት የመንግሥት ተቋማት ከ50 ሺህ በላይ ጨረታዎች በማከናወን 597.6 ቢልዮን ብር የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ተፈጽሟል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X