ኢትዮጵያ በቱርክ አንታሊያ እየተካሄደ በሚገኘው የኮፕ31 የአየር ንብረት ጉባኤ የራሷን ፓቪሊዮን በይፋ ከፈተች

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ በቱርክ አንታሊያ እየተካሄደ በሚገኘው የኮፕ31 የአየር ንብረት ጉባኤ የራሷን ፓቪሊዮን በይፋ ከፈተች
ኢትዮጵያ በቱርክ አንታሊያ እየተካሄደ በሚገኘው የኮፕ31 የአየር ንብረት ጉባኤ የራሷን ፓቪሊዮን በይፋ ከፈተች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.11.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በቱርክ አንታሊያ እየተካሄደ በሚገኘው የኮፕ31 የአየር ንብረት ጉባኤ የራሷን ፓቪሊዮን በይፋ ከፈተች

በቱርክ አንታሊያ እየተካሄደ በሚገኘው 31ኛው የባለድርሻ አካላት የአየር ንብረት ጉባኤ የኢትዮጵያ ፓቪሊዮን (የማሳያ ማዕከል) በይፋ መከፈቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ፓቪሊዮን የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ለዓለም ያስተዋውቃል፦

▪ አረንጓዴ አሻራ መርሃግብር – ሀገሪቱ በደን ልማት እና አካባቢ ጥበቃ ያከናወነቻቸውን ስኬቶች።

▪ የንጹህ ኢነርጂ ሽግግር – የታዳሽ ኃይል አጠቃቀም እና ንፁህ የኢነርጂ ልማት ሥራዎችን።

▪ አየር ንብረት የሚቋቋም ግብርና – የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚችሉ የግብርና ልማት ተሞክሮዎችን።

▪ ለኮፕ32 ቅድመ ዝግጅት – ኢትዮጵያ በቀጣዩ ዓመት ኅዳር 2020 ዓ.ም በአዲስ አበባ የምታስተናግደውን ትልቁን የአየር ንብረት ጉባኤ ለማስተዋወቅ።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በቱርክ አንታሊያ እየተካሄደ በሚገኘው የኮፕ31 የአየር ንብረት ጉባኤ የራሷን ፓቪሊዮን በይፋ ከፈተች - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በቱርክ አንታሊያ እየተካሄደ በሚገኘው የኮፕ31 የአየር ንብረት ጉባኤ የራሷን ፓቪሊዮን በይፋ ከፈተች - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0